አውጚ ቴሌቪጅንስ ዲግጝ ልማትስ ፄዋው ፍሺ

ንግስቴ ተስፋ

“ሚዲያ ሰላሙ፣ ልማቱኪ ያኻ አጌሮ ድፅጙ ድፂው አንዴቤታ አኽጝስ ካሌ” ናኒስ አፍሪካ አሜሪካዊው አቕቱ ሜብቱ ቡንክትጛንቲ ማልኮም ኤክስ ሚዲያዋ ካንትኹስ እይኑ አሳቢያኽ::

ሚዲያ ጄሜርስትኹ አቒ እቺዳ ዝኩኹ እምፕልታቕሊኪ ያኻ ጛርት አቕሊ ንቫሮ ፌያፌይጝፅጝስኪ ያኻ ቻቤልጝስ ፄውስትኹ ፅሬትስ ጉሽፂ እትሜቱ /ፁፉ/ ቴክኖሎጂስ እንቲታኪ ኤሌክትሮኒክሱ ፊቲሪው ዜርፍ 19ንቲስታ 20ንቲ ዝቤን ቤናዳ ፌቴርስትⶓ ፌያማ ናካ ታምብኹ ዲጂታል ዝቤንሾ ካይጛ::

ሚዲያው ፋይፃንትዴስስታ ዝኩኹ ቹዋ ፍሺዴስ እንቲታኪ እይስትኹ ውማዩ እሴትስ ጄውስትⶓ አላፍትዴስ ጁኽሳ ሚዲያ ሴዛንቲ ምንግስቱ አካል ፄውስታማ ካንትስቴ::

እንጚስኪላ ሚዲያ ዋሺኒኪ ልማትስስታ ስልታኒስ ፊትጛው ታምብ ልቓ ጋቲው አኽጝታጊ አማኻሪ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 31 አሜታዴስ ቤዴራ ቲሪትጝⶓ ሲፋማ አውጚ ኮንኪስ ፌያፌይጛው ቴርትኪላ ራዲዮንስ 1997 ምሬት አሜታዳ 15ደኪካስ አብኖ፣ ንቫሮስታ ፍትኽፄ ቴርቶ ታምፅⶓ ላኹናማ ጄሜራ::

አውጚ ኮንኪስ ፌያፌይጛው ቴርት ይስጛ ሲፋማ ፅካ አሜታዴስ ፋሌንጋ ዴሜካ ቴሌቪጅንስ ሶኼትዴስ እምፕላኒ እምፕል ሳትስ ካንታንትካውላ ታምብⶓ ጉሽፃ ፄዋ:: ቴሌቪጅንስ አውጚ ኮንኪስ ፌያፌይጛው ቴርቱ እንዝጚኪላ ሴኒ 14 ጌርክ 2018 ምሬት አሜታ ፅካ አሜታሳ ቼፍፃ::

አሚኮ ህብር አውጚው ቴርትስ ቴሌቪጅንስ ፌያፌይጛንኩ ቴርትካዴስ ክርፂ ቺፅጝፂውስታ ልማቱ ቴርት አቫላምቲዳ እንኩርስታና:: ብሄረሰቡ ቺፅጝፂዳ ዲጋንኩ ልማቱ ካስካኪ ያኻ ልማቱ ዴስ እንዳር አቻዳይ አግስቴ ናውሳ ጉዳዮ ትኩታኩ ቤንካሊ እጂጜ ፄውጝስ ቴርትካ ካንታንትካስ ታምባንታ እንፃኽስስታማጊ አግስታው አኽጝ አቕስቴ:: እንጚስኪላ አውጚ ኮንኪው ቴሌቪጅኑ ቴርት 10 አሜታሱ እንዝጚ ዋትጜይ እሺኹ ፍንሾስ እንዳርካ ጉዳይካዳ ትኩታማ እንፃኽስስትጝ ፋይፄ ናውሳ አሳቦ ቻቤልናኽ::

ዊዛሩ ቦጋለች ፈንታሁን ዳንግሊ ኬቴሙ ዝኩዋንታ ያኻኒስ አውጚው አብኑ ቤንስ እይኑ ካንቲዳ አውጚ ኮንኪስ ቴሌቪጅንስ ፌያፌይጛንኩ ቴርትካዋኪ ያኻ አብኖ ቱስቲስ ሲፍጛንኩ አኽⶓ ድኹዌካ::

ዊዛሩ ቦጋለች እይኑ ካንቲዳ ጋያኪ ወክቶ ማንዱኽስታ ጊዝ ፌያያሱ እምፕልታቖ ክንትፃው ቴርት ዲጋው አኽጝስኪላ አውጚውሳ ቴርቶ ሲፍጛንኩ አኽⶓ ጉሽካ:: አሬሳቻንትካ ሳይንሳዌስታ ሴሌቴንኹሳ ግብርኒውሳ እንፃኽስትጜ ዴስጜካማ ይኮኖሚዳ ኪሴ ሜዜጌብፃንታ አውጚ ኮንኪ ቴሌቪጅንስ ዲጋው ቴርት ሼውቴ ፌቴራው አኽⶓ ዲብስካ::

ሶኼት ቺፋ ዲጋንኩ ቴርትካስታ ወክታዊ ንቫርኪላ አቒ ኽምቤ ኽይኹ ኮንኪስ ቹኒታማስታ ካንታማ ሳሴርስ እርዳትስታማ ክንቴስታ ሼውቴ ካፃታ ፄዋንኩ አኽⶓ ቶኬምካ:: አሚኮ ህብር አውጚው ቴሌቪጂን ግብርኒው ልግስኒዳስታ ኪሲዳ ትኩቶ እያማ እንፃኽስስታው እንፅኼታጊ ፖለቲካው ጉዳይካዳኪላ ዳሴስታንኩ ጉዳይካዋ ካንትጝ ፋይፃው አኽⶓ እርዳትፅካ::

ጋያኪ ፌያፌያማ ማቤራዊ ሚዲያስ ፌያፌይጛው እምፕልታቑ  ቴቬቬርጛማስታ ካሊትጛማ ዝኩጙ ባይልዳ ቻኒስቶ ፌቴራው ኮንኪስ ባይልስ፣ አይማኖትስስታ ብሄርስ ጋቻ ፌቴርስታታ ፌያፌይጛው ድፂው አሳብ ክቼታ እንፃኽስስትጝ ማንዲስታው አኽⶓ ጌሌፅካ::

እሊው አቶ አብርሃም ደጉ አንኪሺ ጉዋጉሲ ሚሲሊ ኬቤሊዴስ 10 አሜታሱ አውጚ ኮንኪ ቴሌቪጂኑ ቴርቱሳ እንዝጜ ካንትኹስ አሳቦ እይካ:: ጛ አግስታኑ ጌፄሩ ዙራሙሪ አኽጝታጊ ፌያፌያማ ሜብራት ዝኩዋኒ ቴርትካዋ ሲፍጛንኩ አኽⶓ ጉሽካ:: እንጚስኪላ ባይልዳስታ ኮንኪው ልግስዳ አውጚው ቴርት ቤና ቴሌቪጅንስ ሚንቻ ዜጌቤ እንፃኽስስትጝስ ኪሴ ሜዜጌብፃማ ክምንቶ ቲኪጙሳ ቴግባር ይስጝፃማ ሲፍⶓ ጛ ታዜቡኑዴስ ድኹዌካ::

አሚኮ አውጚው ቴሌቪጂኑ ቴርትስ ሚንችካ እምፕልታቑ ካስካ ዙሜ አግፃንታ ፄውስታው ፅሬት ዝኩታ ያኻማ ይስጝ ንኹ ዶክሜንታሪስታ ምርምሪው ዜጌቢኪላ ዲግⶓ ጄሜራታ ፍንሾስ ጝን እንፅኻሳ ካፅጝ ማንዲስታው አኽⶓ አቶ አብርሃም ዙሜካ:: እምፕልታቑ ሼውዴስ ድሳቲንኩስታ ይኮኖሚውሳ ኪሴ ማዜጌብፃንኩ ቴርትካ ካንታንትካስ ታምባንታ ፄውጝዳ አሚኮ ፍንሾስ እሳኖ እክዶ እሚጝ ቱስታው አኽⶓ ዲብስካ::

ሚዲያ እምፕልታቖ ክንትፃማስታ አቕፃማ ኪስጝስ ካላው አኽጝታጊ እንግልቪችስ ዴሜካ ድፅጝስ ካላው እድልኪላ ዝኩኹ አኽጝስ ትንካኪስ ቴርትካዋ እንፃኽስስታማጊ አሬሳቻንትካዴስ ጌፄኖ፣ ምንግስትኩ እንፃኽስታንትካዴስ ክንታንትካዋ እንቲታኪ እሊኩሳጊ ሲፍጛንትካዋ ልግስኒው ዳድስ ካፃውሳ ቴርቶ 10 አሜታሱ እንዝጚዳ እንፃኽስስትጝ ሜሴኬርስታው አኽጝታጊ ፍንሾስኪለ ዳንጉኔስታ ይሴንቶ ፂኒሳማጊ አዊው እዝብ ፍታዊ አብቱ ቢንጚውስታ ልማቱ ቴኬምስታንታ ያኻታ ሊሊትስ እንፃኽስስትጝ ፋይፄ ናው አሊዲ አቶ አብርሃሙ አሳቢያኽ::

እንጃቢሪ ዩንቨርስቲዳ ጋዜቴንቱ ክንትፃቲስታ ማራማርጛንቲ አበራ የኔወርክ (ዶ/ር) አሚኮ ዲጂታልስ እይኑ ኽይትጝፂዳ ሚዲያ እምፕልታቑ ንቫሩ አግፅፂ አቕትጝፂ፣ ፍትኽፂ፣ ልማቱስታ ማቤራዊ ጉዳይካው ካሲ ኽይስታያት ዳምባ ያኻማ አጌላጌላው ክርፂ አላሚ ዝኩኹያኽ ናና::

ሚዲያዋ ክችክቺስ ቴኬምስቱንኩ ሴሌቴኑንኩ አጌርካ አጌር አቕስ ፋይፃውሳ ይኮኖሜስታ ልግሶ ሜዜጌብፅጝዴስ ፌያማ ዲሞክራሴ ቼሜትጝፅጝስ ካሉኑ ሚዲያው ቴኬምስትካማ አኽጝታጊ ሚዲያው ታምብ ኽሳንቲ አኽⶓ ኽይትጝፄካ:: ዝቤን ካሴውሳ ሚዲያውሳ ቴክኖሎጄ ቴኬምስታማ እምፕልታቑሳ ውኖ ፍሽጝስ እዝብስ እንፃኽስስትጝኪላ ማንዲስታው አኽⶓ ጉሽካ::

አሱ ንቫር ሚንቹኽ ዝቤንዳ ታምንኹ አኽጝታጊ ቴሌቪጅንስ ፌያፌይጛንኩ ጉዳይካ ኽስኹስ አምንስት ዝኩክስታ ሚዛኖ ማንዱኽ ንቫር አኽጝታጊ ይስጝፃማ እንፃኽስስትⶓ ካሴው አኽⶓ ጌሌፅካ::

አዊ ብሄረሰቡ ቺፅጝፂው ኩስጚ ጝናሱ ትክትሊ ጉባይ ኽምባ ኬቤርስቱንኩ አቶ በላይነህ ወንድም ጛሾስ አውጚው ኮንኪ ቴሌቪጁንስ ፌያፌይጛማ ካንታንትካስስታ ቹኒታንትካስ ታምብጝ እምፕልታቑ እምፕል ስልታኒው ጊሊፂ አኽⶓ ኽይትጝፄካ:: እዝብስታ ምንግስቶ ታምትጝፃው ዳምብ ያኻማ አጌላጌላማጊ አኽⶓኪላ አቕፄካ:: ክልሉኪ ያኻ ብሄረሰቡ ቺፅጝፂው ኩስጚ ጝናዳ ዲጋንኩ ልማቱስታ ፍታዊ አብቱ ቴኬምስትጙ ካሲዳ ዲጋውሳ አሳቦ እዝብስ ታምፅጝስ ትኩታው ቤን ኽዩ እያታ ፄውስታው ሚዲያው እንፃኽስትጚኪላ ኪሴ ሜዜጌብፃማጊ አኽⶓ ቶኬምካ::

ብሄርሰቡ ቺፅጝፂዳ ዝኩኹ እሳን ኢንቨስትመንቱ እንፅኺዳ አብትዌን አሴሜርጜካማ ሊሚፃንታ፣ አምሉ አሻሪው ቴግባር ይስጛታ አኾቲ ልማቱ ቴግባርስታ ስንዳዩ ኢኒሼቲብስ ብሄረሰቡ ዝኩዋንትካ ቴኬምስታንትካ ያኻንታ አሚኮ ህብር አውጚ እንፃኽስስትⶓ ሜሴኬርካ::

ፍንሾስኪላ አይሩሳ ጊዞ ዴሜክጝዴስ ጉሽፃማ አቒው አይልስታ፣ ሚዲያው ሜሳሪስስታ ቴክኖሎጂስ ይስጝፃማ ብሄረሰቡ እዝቡ ኮንኪስ አጌላጌልጝ አሚኮዴስ ማንዲስታው አኽⶓ ጉሽካማ ብሄረሰቡ ቺፅጝፂው ኩስጚ ጝናኪላ ዋሺኒኪ ጉዳይዳ ሚዲያው ኬምፕዳ ቲሬው አኽⶓ አቕፄካ:: አሚኮስስታ አሚኮ ህብር አውጚ ኮንኪው ጋዜቴንካስ፣ ውማቴንካስስታ ቹኒታንትካስስታ ካንታንትካስ እንኩዋ ታምፁናሱሳ እንፅኼንቶኪላ ትክቲሊ ጉባዬ ኽምባ አቶ በላይነህ ፌያፌይጝፄካ::

አብን

AMECO Cherbewa