ቲኪስታንትካዋ ጎሌልጝስ ፄውስታው ችኹ ልኺትጚ

 

አዊ ብሄረሰቡ ቺፅጝፂው ባይል፣ ቱሪዝምስታ ስፖርት ሜምሪው አላፊ ካልአብ ካህሊ ችኹ ስፖርትስታ ስልታኒው ልኺትጚ ጄሜርስትⶓ አቕፄካ::

ችኹ ስልታኒስታ ልኺትጚው ቹዋ አላሚ ቲኪስታንትካ ስፖርቴንካዋ ጎሌልጝስ ፕሮጄክትስ ያኻንኩሳ ስፖርቴንካዋ ጎሌልጝ አኽⶓ ቶኬምካማ ስልታኒዴስስታ ስፖርቱ ልኺትጚዴስ ድምክና እምፕልታቑ አካሉ ዳሌጝቱ ልቕልቕቲ ካስጛው አኽⶓ ዙሜካ::

ችኹ ስልታኒስታ ልኺትጚስ 32 ሻይዴስ ጃላ ስፖርቴንካ አሴቴፍጛንኩ አኽⶓ ቶኬምካማ 10 አሜታዴስ ጃላስታ 20 አሜትዴስ ኩክራ ድሚው አችዳ አግስታንኩ ዎታትካ አሴቴፍጛንኩ አኽⶓ ዙሜካ::

ብሄረሰቡ ቺፅጝፂታ እሳንስ አቕስታንኩ ስፖርትኩ አይኔትካዳ ስፖርቴንካ አሴቴፍጛንኩ ያኹስ ቮሊቮል፣ ልኩ ኩታ፣ አትሌቲክስስታ እሊኩ ስፖርትኩ አይኔትካስ ዎታትካ ልኺትጛንኩ አኽⶓ ጌሌፅካ::

ችኽዳ ክንታንትካ ክንቲዴስ ፉራኑ ጊዝ አኽጝስ ስልታኒውስታ ልኺትጚው ጊዝ ካስጝጛው አኽⶓ ቶኬምካማ ስልታኒስ ስፖርቱ ልኺትጚ ስፖርቴንካስ ሚንች ትክም ዝኩⶓ እርዳትፅካ::

እምፕልታቕ ስፖርትስ እያኑ ትኩት ኬፍናማጊ ይንትⶓ ቶኬምካማ ሊሊትጙንኩ ኾትካ ስፖርቱስ ኬቾ ቲሪትጝፅጝስ ልኺትጜ ካስጝፄካማጊ ኾቶ አቕትጝፄካማጊ አኽⶓ ዙሜካ::

ችኹ ዎክትዳ ባኩ ፋይ እንፅኺ ጄሜርስታው አኽጝስ ሚንችካ ዎታትካ ባኩ ፋይስ አሴቴፍጛንኩ አኽⶓ አቕፄካ:፡

ታደለ አጋጄ

አብን

AMECO Cherbewa