ቺዝጝድ ደግምግመዝ ጒዘነው ቺዘው ጊቭርት ጊቭርዘናንስ ሰራሽጛጙ አቐነውድ ድሃነ ወረደዙ ጒዝጝ ጨጥ ዊግትጙ።

‎‎        ብላ ክልልድ አርሽነይዙ ዚርፊዝ ኽየው ፖቴንሻል ፃየቍ ኻግርሸንትቍ ክፍላኒስ ላውድ የጝ። እንሰስ ፍርዘናንስመ ቺተቺተቍ ኽወጥ ጊቭርዘናንስ ሚቸው አየር ንቭርትዝመ ሚልክ ዝቨም ፃየው የጝ። ‌ ቺዝጝድ ደግ ምግመዝ ጒዘነው ጊቭርትዝ አውግረው እኩሰ ጽየው አቓንድ ለወትረዝመ አይነተድ ቺዝጚል ጽበው ቀሪምነድ አቒትጐ ዲቭሽታንድ ኮምፖስቲዝጘ አቕ አግልግለኩ፣ ቺዝጚስ አየርዙ ጅልውልወ ዊንጠጘ ጻቨኩ፣ ቀለውዝ ተረው ጥርበዙ ስወድ ቺዝጝ አቒል ጥወነውዝ ኽወጥድ ሚቸው አቕንትል ችጝጥጘ ጻቨነውዝ ፍጥሩ እፍርዘነይዝጘ አቕ አርወኩ።

‎‌           ቀስ ቸኮለ ተገኘ 02 ጭላ ቀቨሊዙ ጽበተ ጒዝ ጨተ አጛንድ ጝታ ቺዝጝድ ማጽወይዝ ኪርምጝ ደግምግመዝ ጒዘነውዝ፣ ኪሥክሰነውዝ ብጥድ እፍርድጠ ጻቨው አቓንድ ብጥድ ጂዚት ፊራንድ ጊቭርትድ ሳሥ የው አቐኩ አቐነዊዝም እኔን አቓየጘ ኮምፖስት አስልጛጙ፤ ዛረድም ጝታቺዝጚል ቅብስጛጙ ዊንጛንስቅ እቑመ 2 ጽምር ግሬይስ 15 ኩንታል ችጝጝ ዊንጘጘ ጋልጽጝ ተረው ጊቭርትዙ ዚምኒዝ አትርጝ ጝታ ቺዝጝድ ታኽንኽነነውዝ “እደረ ቈሺት 30-50 ኩንታል አሽ ችጘኩን”ይጛንድ ዊግትጝኩጙ።

‎‌           ላየ ጭላ ቀቨሊዙ ጽበተ ጒዝ ጨተ አዝመራው ገላው ነንቱ ሰቲዝ ሊጘትረ ጒዝንዙ ሰቪል ችጝሸቊ አጛንድ አርሽነይ ሙየ ጒይጥድ ይውጘው ክንድጚዝ ሲሪየ እየይስ ኪርም ቺተቺተቊ አትክልትዝመ ፍረምረን ሰራሽጛጙ ዊነቊ አቓንድ ነንም ጝታ ቺዝጚል ኮምፖስት ቅብሰነውዝመ  ዛረ ቅብሰነውዝ ደግምግመዝ ጒዝጛጙ ዲቈው አምረይዝ ጒዝጘው ላው ጽምር ግሬይስ ላጝጠ ኩንታል ችጘቊ አቓንድ ነንቱ አምረይዝ እንቅ ጥወራንድ አሩሸነውዝ 15 ኩንታሊል ችጘናንስ ኻሊጝ ሰራሽጛጙ ችጝሽጘጘ ዊግትጝኩጙ።

‎‎‌         ኽወዙ ጊቭርትነይድ ቈሸናንስ ቀቨሊዝጘ ጽበው ፍልውልወይዝ ጊቭርትድ ሊጊሠቊ መለኒስ ላዊዝመ አይነተድ ደግምግምን ጒዘነውዝ ቺዝጝ ሊጫንስ ሰራሽታጙ ችጝሸው ሰቪዝ ነንቱ ሰቲዝ ለወትረ ችዝጝዙ ሰቭድ ኻትሽ ሊጘትረ ቺዝጝዙ ሰቭድ ኪርምሽኩ።

‎‌         ቀቨሊል 814 ሄክታር ጒተው ዝቨ ጽባንድ እን አቒስ ለወትረ ቺዝጝዝ 680 ሄክታር ሺፍንሽኩ የነውዝ ዊግተቊድ 02 ጭላ ቀቨሊዙ እፍርት ጣቢየ ጭጝሸተ ፍትህ አለው አበባው ሊጘትረ ቺዝጚስ ቈሽ 250 ሄክታር ጒተው አቓንድ ጝታ ችዝጚል ዛረዝመ ኮምፖስት ቅብስጛጙ ችጝሸቊ እክሰቊ ጒዝጝ ጨጥ ችጝሽጘጘም ሙየ ጉሬድ ቈሽጝ ጋልጽጝኩጙ።

‎‌       ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ድሃነ ወረደ አርሽነይ ኽወዙ እፍርት ጓነ ቃወተ ጥላሁን ያለው “ጅውነይል ትኩርትዝ ሰራሽታጙ ችጝሸው ቺዝጝዙ ቃውሰ አስልሽት ሰቭ ፍልውልወይዝ ቺተቺተቊ ጥወርዙ እጅጝትዝ ምላሰን ሰቭድ እግርታየጘ ጻቨናንስ ቴክኖሎጂየንድ አሩሸነውዝመ ማርጽሽተው ዚረ ጒዝጝ ጨጢዝ አጡ አቕንትዝ ችጝዘናንስ እኒስ ሚቅ ጻቭሽተው ጒዝጝ ጨጢጅቅ ጥወጥውሽተነው ሰቪዝ ተገተግሽተቁ ቺተቺተቊ ዚረዝቊ ማርጸንጥድ አኽቨነውዝ 275 ኩንታል ዚረ ጒዝጝ ጨጢዙ ሳልጥንዘነ ጣቢየይል ጥውጠ ጻቨነው ቸልሽኩ፤ እን ሰቭድ ነንም አትርንዝ ጻጝዝናጙ ችጝሽነኩን” ይጛንድም  ዊግትጝኩጙ።

‎‌          ብጥዙ እጥቲጅቅ ጻየ ጻይሽት ኮምፖስት አስለነው ጋቢዝ 174 ሺኽ ሜትር ኪዩብ  አስለናንስ ኻሊሽት ነኳን አሽ 47 ሺኽዝ 500 ሜትር ኪዩብ  ጭቑ ኮምፖስት አስልሸው አቐነውድ ጉየቁድ አት ዘነበ  እን ኻለይስ ጋብ ቓልሽታንድ ሳስ የው አቐነዊዝ ቺዝጝድ ደግምግመዝ ጒዘነውዝመ ፍጥሩ ዛረ ቅብሰነዊል ቲኩርት ጻቭሽት ሰራሽታጙ ችጝሸንትጘ ጉይጝኩጙ።

‎‌      ቲግቭረንድ አክንወናንስ ቀቨሊያኒዙ ፖቴንሻልድ አጽንኽሽት ኻለይ ይወነውዝ ሰቢዝጐ ጥውሽትኩ።

ሐመልማል ተድላ

ግንቭት 15/2018

- Advertisement -spot_img
- Advertisement -spot_img

Latest article

AMECO Himitgna