ቅብረጥዙ እፍርት ሰቭድ መጥማጥደቁ ጅውንጥድ ዊሥን ዘፍዝ ሲሠነውዝ ብጥዙ እፍርትድ ቺዝሸናንስ የውም ጊቭርትዝመ ጊቭርትነይድ ሊጊሠናንስ ኽየው እኩሰ እኩሳጙ ችጝሸኩ።
ብላ ክልሊዝጘም 9 ሺኽዝ 200 ንየ ቅብረጢል ሰራሽተው ሰቭድ ፈን ነሳጙ አቐነውድም ሚሪሽኩ።
አነ ጚ ብላ ክልሊል አጋልዘው ጻውተዙ ችግሰድ ቅብረጢል ጻቭሽተው ቲክንክነዝመ እግዝግዘድ ቃጽቭጥጘ ጻቭኩ እንዝም ፍጥሩ ጻጀይል ቘጨ ችጝዛጙም ችጝሸኩ።
ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ጋዝጊቭለ ወረደድ ጻውተዙ ችግሰ ጻየቊ ጅውንጢስ ላውድ አቓንድ እቀ ኽቭርድ ጝግርቭዝ እፍርዘነውዝ ቅብረንጥድ ድዛይጘጘ ኻያጙ አቐነውድም 017 እግዚአብሔር አብ ቀበሊዙ ጽበተ አት አሰፋ በላይ ዊግትጝኩጙ።
”ይነ ጅውነድ ቈለዝመ ኩረዝ ቀለውዝ ቈይሸው የጝ፤እኒንት እግዝግዘናንስም ትርጢል ክትረ ሰራሸነውዝመ ቲክልሸው ዘፍድ፣ የውም ፍጥሩ ዘፍድ የጝ ኻይ ጻይ ጽበውድ፤ ነን ይነ ጅውነይል ጻውተዙ ችግሰ ጽበው አቓንስቅ ውርም ምጝስትዙ ጽረ እጀውም አቕሽም ግነ እቀ ኽቭርድ ውርም እኳን ምጝግስትዙ ጽረ እጀው አቕሽም ዘፍድ ይነ ጻጀ የጝ ተረዊዝም ሰቭዙ አገነ ችጝነው ብጣ የጝ የነውዝ ላው ዘፍም አቕሽ ቀቭሽታየጘ ኻይናጙ የጝ ችጝሽነቅድ” ይጝኩጙ።
ላየ ቀበሊዙ ጽበተ ተማረ መለሠም ውርም እኳን ምጝግስት እጀው አቕሽም ጻጀድ ይናቕምቱ አቐነዊዝ ታኽንኽነነውዝመ ኻየነው ግድን የጝ ተረውድ ጫረ አቐነዊዝ ኻየነው ጭቑ አይጝቀ ይና ቑርጅቅ አቕን እጝቅም ቀበሊዙ ኽዝቭድ ቢጙ ጻር ችግኘን ቲክለናንስ ማኽርሽናጙ የጝ ይጛንድ “እኔንት ጻቭነው አይነተ ምላሰንድ ይና ጅውነድ እጉር ዊነው መጥማጥደው ጅውነዝመ ቲርጥድ ኩረዝ እቓሽትጛጙ ፊረነዊዝ ቓለናንድቅ ጽጐወው ዊነው ጅውነድ ነን ጣቅ እምታንዝ ቲክልሸቁ ችግኘንድ ጅውነይዙ ካኽተይስ ከስጘ አቑ ዊንየቊ ጅውንጥድቅ አቑ ፍልቅዝጛጙ ቓልናንስቅ፣ ጻቀ ዊንየው ጅውነድ ጻቀ ቢቁል ይነ ጊንዝቨኒዝ መወ ችጝናጙ አናንስ የጝ “ይጛንድም ቈሽጝ ዊግትጝኩጙ።
017 ቀበሊዙ አርሽነይ እፍርት ጣቢየይዙ ደርግቭሸተ ዲቈተ እሱባለው ንጉሴ ቀበሊል ውርም ምጝግስትዙ ጽረ እጀው አቕሽም እቀ ኽቭርድ ቅብረዙ አርወድ ልብት ኻር ጊርቅ ኻያጙ ችጝሸኩ ይጛንድ ዊግትጝኩጙ ።
”ይነ ቀበሊል ውርም ምጝስትዙ ጽረ እጀውም ኻይማኖትዙ አቅለኒጅቅ አቐነውዝ አውም ቃርሽነ ድርዙ ጻጀድ ኽዝቭዙ የጝ የነውዝ እቀ ኽቭሪዝ ልብትን ፋጥረነውዝ ሰራሽናጙ ችጝሽነኩን፤ላው ላው ጭቭርጛጙ ዘፍ ቀቨቁ እቅድም እቀ ኽቭርድ ጝቕም ወነ አቕ የጝ ቲክንክነ ጻቫጙ ኻያጙ ጽበውድ፡፡ ይነ ግርቢዝ ሰራሽን ኻይስነው ቅብረድ ይነቕም ድስነ ጡውሻውም የነውዝ እቀ አኽቭርድ ኻያጙ ችጝሸኩ ጥቅለዝ ይው የጝ የው ኽነ ጻይ ኻያጙ የጝ ጽበውድ” ይጝኩጙ።
ጋዝጊቭለ ወረደ ድርዝመ ጅውነዙ ኻይን ጽ/ጝን ጅውነይዙ እቀ ገረደ ጊምጊምንዙ ጓነ ቃወተ አት አለም እሸት ሞላ ጻውተዙ ችግሰ ጻየቊ ጅውንጢል እቀ ኽቭርድ ጝግርቭዝ ኻይ ዊንዘቁ ቅብረንጥድ ድዛይጘጘ ጥውሸውዝ ኻያጙ አቐነውድም ዊግትጝኩጙ።
”ድርዙ ኻይንዝመ ጭጭፍንድ እግዝግዘናንስ ንቕጸቁ ሰበን ሰራሽናጙ የጝ 20ንዝመ ጝዝ ንየ ኻለይ ዊነው ቅብረድ ጻውተዙ ችግሰ ፋጥርሻንድ ድዛየጘድ ሙየ ጒጢስ ከቨ ጻቨነውዝ እቀ ኽቭርድ አትርዝጛንስ ሰቭ ሰራሽታጙ የጝ”ይጝኩጙ
ነንቱ ኮሪዝ እቀ ኽቭርድ ቅብረንጥድ ኻየነውዝመ ቲክንክነነውዙ ጋቢዝም ኽየው ሰቭ ሰራሻጙ ችጝሸኩ። እቀ ኽቭርድ ጝቕመነ ኻይማኖትዙ አቅለኒጅቅ አቭርደነውዝ ኮሚቴ ጽርሽ ኻይሽታጙ አቐነውድ የጝ ይና ሙየ ጉይጥድ ፊርጝ ደድስጘውድ ይጝኩጙ።
አመልማል ተድላ
ሰኔ15/18




