ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥንትም በአብሮነት እና በፍቅር ተምሳሌትነቷ ስሟ ቀድሞ የሚነሳው ደሴ ከተማ ዛሬ ደግሞ በኮሪደር ልማት ደምቃ ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ለጎብኝዎቿም ዐይነ ግቡ ኾናለች።
#አሚኮ #ደሴ #ዲስከቨርአማራ #ጦሳተራራ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!









