‎‎እየዙ ሚንወ ዚርወዙ እፍርትዝ ኹረዙ ወይትነይድ ቺዝስጛጙ አቐጘድ ድሃነ ወረደዙ ጒዝጝ ጨጥ ዊግትⶔ።

‎ እኒስ በውግ ኢትዮጵየትል ፍጥሩ ፃጀድ ድዛጙ ፊረነዊዝመ አየር ንቭርትዙ ልውጠይጅቅ ፃየፃይሽት ኽርዝመ ላጥ ችግሰንጥዝ ምላሰን እቀኽቭርድ ቘይሻጙ ተርኩ።

‎ እን ሲጘዴት ላውጠናንስ ምጝግስትም አርሽነይ ዚርፍድ ዚምንሰነውዝመ ስወዙ አልተተነይስ ፈናንስ ፍልውልወቁ ሰበንድ ቀሰው ፈን ቓሊሳጙ አቐነውድ አርሽነይ ሚኒስቴርዙ ሚዝረድ ቓሊሰኲ።

‎እን አቒስም እየዙ ሚንወ ዚርወዙ እፍርት ላውድ አቓንድ ዚምናንዝ ሚሊዮነንዝ እጊተው ፈንዝ ቢዘ ኻግሪስ ጥዋጙ ዊነው ዚርወድ ኻግር አቒል ጊቭርዘነው ቸልሸነውድ ሚሪሸኩ።

‎2018 ዓ.ስ ኻግሪዝጘም 4.2 ሚሊዮን ሄክታር እየ ሚንወ ዚርወዙ እፍርትዝ ሽፍንሸው አቓንድ 175 ሚሊዮን ኩንታል ጊቭርት ችጘናንስ ኻሊሽትኩ።

‎ብላ ክልልዝጘ ቓልናንድም 350 ሽኽ ሄክታሪስ 13.6 ሚሊዮን ኩንታል ዚርወ እየይዝ ችጘናንስ ፍልውልውሻጙ አቓንድ እን አቒስ አኰ ሽኽዝጎ አልተው ሄክታርድ ወይቱ ጅውነድ ሽፍነኲ።

‎ወይትጘ እየዙ ሚንወዙ ሰቭድ ፍራትዝ ሰራሽታጙ ንቕፀቁ ጒዝጝ ጨጥዙ ሩሔድ ሩዛጙ ችጝሸው ሰቭ አቓንድ ድሃነ ወረደይዝጘም እየዙ ሚንወ ዚርወዙ እፍርትዝ ይውሽተው ትኩርትድ አጉረው የጝ።

‎አት ቢሰጠኝ ካሳው ድሃነ ወረደ 026 ቀበሊዙ ፅበተ አጘንድ ሲዘ እምትዝ በውግ ጫረዙ ስወድ ኻይጝ አምረዝ ሊን ጭቑ ጊቭርዝጛⶔ ዊንⶔ።

‎እን ጊቭርትድም ኹረዙ ወይትነይድ ደድስጠ ቸልየው አቐነዊዝ ጫረድ ዲቁጥዊል አሽ አጉረው ችግሰዝ ሊቭጛጙ ዊንጘጘድ አስክዝጘኲ።

‎እንዝም ጝተ ጝነቁድ ጭሰጭሰናንስ እዱርንዝመ ዚርወዙ ከቨዝ ምጝግስትዙ ናኒስ ፋቁ ዊንጘጘድ ሚሪጝኩⶔ።

‎2014 ዓ.ስ እግርገ ምጝግስት ቢዘ ኻግሪስ ጥዋጙ ዊነው ዚርወድ ችብሰናንስ እየዙ ሚንወ ዚርወ እፍርትድ ጒዝጨተድ ዲዝጝጠጘድ ፃቨው ፍልውልወይዝ ግነ አት ቢሰጠኝ ካሳው ሰቪዙ ሲትፍሸተ አቕⶔ።

‎”ዲቈው አምረይዝ አርሽነይ ሙየ ጉይጢስ ችጘው አርቕትዝመ ከቨይዝ ፊዘው ዚርወድ ላው ሄክታሪስ ጭቑ አኰ ኩንታል የጝ ችጘውድ” ይጝኩⶔ።

‎ ‎አት ቢሰጠኝ እየዙ ሚንወ ዚርወ እፍርትዝ ጊቭርዘነው ኪርምጘት እጝጎ ግድር ጝተጝኒስ ፉ።

‎እን አምረይዝም እየዙ ሚንወ ዚርወዝ ሽፍንጘው ሊጘ ፅምሪስ 10 ኩንታሊስ ንየ ችጘነው ቸልጘጘድ ዊግትጝኩⶔ።

‎ዲቈቁ እምተኒስ ቺዝየው ጊቭርት ችጝሸነውድም የጝ ጒዝ ጨተድ ሚሪጘውድ።

‎ላየ እን አምረይዝ ላው ሄክታር ችዝጝ ጅቭጝ እየዙ ሚንወ ዚርወዙ ሰቭል ውላቐቁድ ቀበሊዙ ፅበተ አት አዲስ ቀለም እኒስ ሚቅ ፊዝጛጙ ዊንጘው አድረዙ እፍርቲስ ንየ ጒዝ ጨተድ እፍሰውድ ዚርወዙ ጊቭርት አቐነውድ ልብትጘጘድ ዊግትጝኩⶔ። ላው ሄክታሪስም 10 ኩንታል ችጝጘጘድ ጉይጝ ግልባነድ ጝቕም ኽየው ወየ ፊሰው አቐነውድ ጋልፅጘኲ።

‎ተረው አምረይዝም ፍራትዝ እፍርዘናንስ ኻሊጘጘድ ልብስጝኩጙ።

‎026 ቀበሊዝጘ እን አምረይዝም አቑዙ ፃጀ ፃየቁ ጅውንጢል ትኩርት ፃቨነውዝ 42 ሄክታር ዊነውዝመ አይር ዝቨል እየዙ ሚንወ ዚርወ እፍርዘነውዝ 25 ሄክታር ኽወዙ ጊቭርት አኽቭሸነውድ ቀበሊዙ አርሽነይ ሙየ ጉሪየ አት ዋለልኝ ሞገስ ዊግትጝኩⶔ።

‎‎እኒስም ላው ሄክታሪስ 35 ኩንታል ዚርወ ችጘናንስ ኻሊሽት ኽወድ አኽቨነውዙ ሰቭድ ሰራሽታጙ አቐነውድ አርቒስጝኩⶔ።

‎ድሃነ ወረደይዝጘ 2014 ዓ.ስትዝ 90 ጒዝጝ ጨጥዝ 27 ሄክታር ዝቨይል ጭቑ እፍርዘነው ኪርምሸው እየዙ ሚንወ ዚርወዙ እፍርትድ አምረዝ አምረ ጒዝ ጨተይዙ ጊብርዘትነይድ ሊጊሳጙ ተርኲ።

‎ጒዝ ጨተይዙ ሲትፍሽንዝመ ዚረዝ ሽፍንሸው ሄክታርድም ፈራቓጙ ተርኩ።

‎2017 ዓ.ስ እየዙ ሚንወ ዚርወዙ እፍርትድ ቓልናንድ  190 ሄክታር እፍርደው ዝቨይስ 5 ሽኽዝ 890 ኩንታል ዚርወ ችጝሽኲ።

‎2018 ዓ.ስ እየ ሚንወዙ ሰቭዝም 229 ሄክታር ዝቨ ዚርወዝ ሽፍነነውዝ 9 ሽኽዝ 4 ላዝ 50 ኩንታል ችጘናንስ ሰቭዝጎ ጥውሽተነውድ አርሽነይ ጽ/ጝንል አትክልትዝመ ፍረምረዙ ጓነ ቃወተ አት ሙላት እንግዳው አርቒስጝኩⶔ።

‎ፅበቁ ዋርብድ ጥውሸውዝ አሩሸነውዝም 509 እየ ሚንወ ዚርወዙ ሰቭዝ ሲትፍሸቁ ጒዝጝ ጨጥ ፅብጘጘ ሚሪጝ ዲቈው አምረይስ 220 ንየ እጅር ሲትፍሸተዙ እግዘድ ቆሸነውድ ሚሪጝኩⶔ።

‎እየዙ ሚንወ ዚርወዙ እፍርትዝ ሽፍንሸው ሄክታሪስም ነኳን አሽ 155 ሄክታርድ አክቭሸው አቓንድ እኒስም ሄክታሪስ ማኽልዘትነይዝ 28 ኩንታል፣ አጉረውዝ ቆሽ 32 ኩንታል ችጝሸነውድ ጋልፅጝኩⶔ።

‎‎ሳምራዊት ግርማይ

‎ሚያዚያ 15/2018

- Advertisement -spot_img
- Advertisement -spot_img

Latest article

AMECO Himitgna