ይና ኻግርቱ ኢኮኖሚድ ኽይሰናንስ አርሽነይዙ ሰቭድ ዚምኑ ፃቨነውዝመ ቴክኖሎጂየንድ ጥውሸውዝ አሩሸነው ኽየው ጊቭርትዝመ ምፅነ ፃጀድ ሊጊሰናንስ አርወ ፃየው የጝ።
አርሽነይዝ ችጝሸው ጊቭርትድ ኽይሰናንስ አግልግለቁ ገበኒስ ላውድ ክላስተርዙ ቺዝጝዙ ሰቭ አቓንድ ሰቭድም ንቕፀውዝ ችጘቁ አረዙ አይንተንድ አሩሸነውዝ አርሸድ አሩሸተ ፃቨናንስ አርወኩ።
ችዝጝድ ክላስተርዝ ጉዘነውዙ አርወድ አርሽነይዙ ሙየ ጕይጢዝ ቲክንክነው ምኽር ችጘነውዝ እፍርትድ ሊጊሰናንስ፤ ፍጥሩዝመ እጅር ተስር እፍርዘነድ ጡሸውዝ አሩሸናንስ ቈሸዝም ዳሰነዊስ ኪርም ጊቭርትድ ቅፋነይል ጥውጥዊል ከቭሽተው አቓንስቅ አጉረው አርወ ጻየው አቐነውድ ጋልጽጝኵጙ፡፡
ወይ ኽምረ ብሔረ እቅድ ጭሰጭሰን ጋዝጊቭለ ወረደይል 1 ላ ሄክታር ቺዝጝዙ ዝቨ ክላስተርዝ ሺፍነነውዝ ኽየው ጊቭርት ችጘናንስ አትር ሰራሻጙ አቐነውድ ጋዝጊቭለ ወረደ አርሽነይ ጽፈሽ ጝን አርቒሱ።
አርሸ አማረ አበበ ጋዝጊቭለ ወረደ 02 ቀበሌዙ ፅበተ አቓንድ አርሽነይዙ ሙየ ጉይጥድ ይውጘው ክንድጚዝ ክላስተርዙ ቺዝጝዙ ሰቭድ ኪርመነው ቸለጘም ዊግተኩ።
#ክላስተርዙ ቺዝጝዙ ሰቭድ ንቕፀው ኻይል ዋቕረው አቕሽም ችጝሸው ቑጠድቅ ቺዝጚዝጎ ድወነውዝመ ቺዝጝድ አርመዝ ስጙርሻየጘ ከቨከቭሽትንዝ ሰራሽታጙ ችጝሸኩ” ይጝኩጙ።
ዚረ ቢትንንዝ ፊታንድ አርመዝ ስጙርሸዉ አቐነዊዝ አርመናንስ ሚቸር እጀዉ አቐጘ ዊግተነዉዝ ነንቱ ሰቲዝ ሚስምሪዝ ፊዘነዉዙ ዲዝጝት አርሽነይ ሙየ ጒጢሥ ችጝጘዉ ዲዝጝትዝ ፊዘነዉ ኪርምጘት እግርገ ግነ ዝላይስ ቓዘጘዝመ ቺዝየዉ ጊቭርት ችጚሰንትጘ ዊግትጝኩጙ።
ጒዝ ጨተ ብርቁ ዳረጎት ጋዝ ጊቭለ ወረደ 02 ቀበሌ ፅበተዙ አጛንድ ክላስተርዙ ቺዝጝዙ ሰቭድ ፃየው አርወድ አርሽነይዙ ሙየ ጉይጥድ ነይጘው አርቕቲዝ ሲርየ ቀሰው ቢቆለ ችጘናንስ ሰራሽጛጙ አቐጘ ጉ ይጝኩጙ።
#አርሽነይዙ ሙየ ጉይጥድ ቺዝጝድ አስለነዊስ ኪርም ነኳን አሽ ይና ጅቅ አቐነውዝ ቺዝጝድ አወሽን ታኽንኽነነው ጥውሸንትጘ ምኽር አድለነውዝመ ቀሰው ስወ ኪርመው አቐነዊጅቅ ፃየፃይሽት ቑጠድ ቺዝጚዝጎ ድወናንስ አርወቁ ቴክኖሎጂየንድ ክንድጝ ነይጛንስቅ ክንድጝድ ቲግቭሩ ፃቭናጙ የጝ ይጝኩጙ።
02 ቀቨሌይዝጘም ክላሥተርዝ 45 ኩንታል ዚርወ ፣ 24 ኩንታል ጣቭዝመ ሲዘርጝን ጒዝጝ ጨጥ ጣቭ ጒዝጛንስ ጻቭሽታጙ አቐጘ ዊግተቁድ ቆሽ ቀቨሌይዙ እፍርት ጣቪየዙ ዲቈተ አት መኮነን አለነ አጛንድ አርሽነይ ሳልጥንዘነ ጣብየይዝ ሳልጠዉዝ ቲግቭሪዝጎ ጥወነዉዝም ጒዝጝ ጨጢዝ ዲዝጝት ይወነዉ ጋብዝ አጉረዉ እኩሠ እኩሠጘድም ጋልጽጝኩጙ።
ጋዝጊቭለ ወረደ አርሽነይ ጽፈሽ ጝንዝ ኽወዙ እፍርት ጓነ ቃወተ አት ተፈራ ሙሉየ ጋልፅጛንትጘድ ክላስተርዙ ቺዝጝዙ ሰቭ ይና ወረደይዝጘ 75 ሄክታር ክላስተርዙ ቺዝጝዙ ሰቭዝ ቺዝጝድ ዚረዝ ሺፍነናንስ ኻሊሽት 1ላዝ 15 ሄክታር ቺዝጝዙ ዝቨ ክላስተርዙ ቺዝጝዙ ሰቭ ተረው ጊቭርትዙ ዚምኒዝ ኪርምሰነው ቸልጘጘም ጋልፅጝኩጙ።
ክላስተርዙ ቺዝጝዙ ሰቭድ እንዝ ሚቅ ቺተቺተቁ አርድ አሩሸነውዝ ቀሰው ጊቭርት ችጝሸው አቐጘ ዲዝጝት ፊስን ዊኑን የቁድ አት ተፈራ ዲዝጝትድ ጝታ ወረደይዝጘ ቺተቺተቁ ቀበሌኒል ፈራዘነውዝ ነንቱ ሰቲስ ኪርም ኪርምሸው አቐጘም ዊግትጝኩጙ።
ክላስተርዙ ቺዝጝዙ ሰቭድ አርጭድ አሩሽጛንድ ቃውሰዝ አርወይዝ ጅልውዘ ሚሪሸቁ አካለኒጅቅ ምኽርኽረ ፃቭሽት ሰቪዝጎ ጥወነው ቸልሸጘም ጉይጝኩጙ።
ጊቭርትድ ኽይሰናንስ አርሸድ ተምዘው ገቨድቅ ጝጋቢል አቕጝ አርሽነይዙ ሙየ ጉይጥድ አትረው ከቨ ፃቭጛጙ ችጝሽጘኩ የቁድ አት ተፈራ ተረው ጫረድ ቀሰው አቐነዊጅቅ ፃየፃይሽት አረዝ ሺፍንሸቁ ቻፅጝድ ኾይረዝ ኾሽታየጘጘ እጝቅም ጝላው ቲግቭር ፃቭ አርጭ ጋቢል አቕ ከቨ ፃቫንስም ጭጝን አልስጝኩጙ።
አመልማል ተድላ
ግንቦት 30/2018




