በአንበሳሜ ከተማ የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ።

0
64

 

በደቡብ ጎንደር ዞን በደራ ወረዳ አንበሳሜ ከተማ የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘ-ኢትዮጵያ የመታሰቢያ ሐውልት ተሠርቶ በድምቀት ተመርቋል።

​በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተለያዩ የሥራ ኀላፊዎችና የከተማው ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

#አሚኮ #ባሕርዳር #History

#ባሕርዳር ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here