የሹም አቦ መናፈሻ

0
57

 

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር የኮሪደር ልማት ከተማዋን ውብ፣ ጽዱ እና ለዕይታ ማራኪ እያደረጋት ይገኛል።

በከተማዋ ሹም አቦ መናፈሻ ደግሞ ለአካባቢው ውብ ገጽታን አላብሷታል። ለከተማዋ ነዋሪዎችም ሌላ የመዝናኛ ቦታን ፈጥሯል።

በመናፈሻው ውስጥ የሚገኙ እንስሳት ደግሞ ይበልጥ ውበት አጎናጽፈውታል።

በያየህ ፈንቴ

ፎቶ አሚናዳብ አራጋው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here