📍 የተሸሸገው የደቡብ ጎንደር ዕንቁ፤ የጎጣ ወንዝ ፏፏቴ! ✨💚

0
49

 

ከተራሮች ጀርባ የተደበቀ፣ ድንቅ የፍጥረት ጥበብ እና ማራኪ ተፈጥሮ!

በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት ወረዳ የሚገኘው የጎጣ ወንዝ ፏፏቴ ከተራራው ጫፍ ላይ ተወርውሮ ሲወርድ ላስተዋለው ቀልብን ይገዛል። ድምጹ ከአካባቢው ሰላማዊ አየር ጋር ሲዋሐድ ነፍስን በደስታ ይሞላል። ይህንን ድንቅ የተፈጥሮ ውበት ለማየት እና ንጹሑን አየር ለመተንፈስ ወደ አንዳቤት ወረዳ ይጓዙ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here