በአፈ/ተከሳሽ 1. ይንገስ ጌታሁን 2. ህጻን ቴወድሮስ አይንዋጋ እና በአፈ/ተከሳሽ 1. ዝይን ደርሰ 2. ህጻን እየሩሳሌም አይንዋጋ 3. ዳግማዊት አይንዋጋ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፄቴድሮስ ክ/ከተማ አዲስ አለም ቀበሌ አስተዳደር ስር በሚገኘው ዝይን ደርሰህ 3 ራሳቸው ስም ተመዝግቦ የሚገኝውን በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ አዛለች ጌታሁን ፣በሰሜን አዝመራ ዘለቀ እንዲሁም በደቡብ ትልቅ ሰው አፈር መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 56.60 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈው ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 545,258 (አምስት መቶ አርባ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ሃምሳ ስምንት ብር ከሰባ ሰባት ሳንቲም) በማድረግ ነሀሴ 3 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ አዲስ አለም ቀበሌ በሚኘው የአፈ/ተከሳሽ ቤት በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡- በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት