ባህል እና ኪን

 ደስተኛው መስከረም

መስከረም በኢትዮጵያ የቀን መቁጠሪያ ውስጥ የወራት መጀመሪያ ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮና ባህል በጋራ ሆነው ታላቅ የኪነ-ጥበብ ድግስ የሚያዘጋጁበት ወርቃማ ወቅት ነው። ለፎቶግራፍ ከያንያን፣ ለዶክመንተሪ ባለሙያዎችና ለጋዜጠኞች...

መስከረም በዜማ መስታዎት

ድቅድቁ የክረምት ደመና ሰማዩን ጋርዶት፣ ዶፍና ጭቃ ምድርን አክብደውት፣ የሰው ልጅ ተስፋ በብርድና በጭጋግ ተውጦ ሲቆይ ልብ በጉጉት የሚናፍቀው አንድ ታላቅ ንጋት አለ፡፡ ያ ንጋት...

የኅሊና መታደስ

በኢትዮጵያ ምድር የነሐሴ ጭጋግ ተገፎ የመስከረም ፀሐይ ብቅ ስትል ተፈጥሮ ብቻ ሳትሆን የሰው ልጅ ልቡናም አብሮ የመታደስ እስትንፋስ ይዘራበታል፡፡ መስከረም ሲጠባ አየሩ ደስ ይላል፤ የክረምቱ...

 የስክሪን ላይ ቅኝ ግዛት

ዓለም በፀጥታ ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ተሸጋግራለች። በአንድ ወቅት የሆሊውድ ብቸኛ ይዞታ የነበረው ዓለም አቀፉ የሲኒማ መድረክ ዛሬ በሁለት ያልተጠበቁ ግዙፍ ተዋናዮች ተነጥቋል፤ በቱርክ...

ነፃነት፣ ደስታ እና ውበት

በኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር የነሐሴ ወር ማጠናቀቂያን ተከትሎ የሚመጣው ወቅት በበርካታ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ ሁነቶች የተሞላ ነው፡፡ ከእነዚህ መካከል በሰሜን ኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ክልል በተለያዩ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img