እንግዳችን

“ግእዝ የአባቶቻችን የጥበብና የታሪክ መዝገብ ነው”

“የወደብ አልባነት ዳፋ የእያንዳንዱን ዜጋ ቤት ያንኳኳል” ‎መምህር ይበልጣል ዘውዱ ቁምላቸው ከምሥራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ ከአርሶ አደር ቤተሰብ ተወልደው የአንደኛ ደረጃና የመሰናዶ ትምህርታቸውን በአካባቢያቸው...

“የወደብ አልባነት ዳፋ የእያንዳንዱን ዜጋ ቤት ያንኳኳል”

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የስነ - ዜጋና ስነ- ምግባር ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት አቶ ሀሳቡ ተስፋ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት እንዲሁም በገቨርናንስ ጥናት የትምህርት...

“ሰባቱ  ከዘራ   የማኅበረሰብን እሴት ያከበረ  የሽምግልና ሥርዓት ነው”

መጋቢ ሰላም አየልኝ ክብረት ይባላሉ፡፡ ተወልደው  ያደጉት በሰሜን ጎንደር ዞን ዋና ከተማ ደባርቅ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ አሁን ላይ በደባርቅ ከተማ እና በሌሎችም አከባቢዎች በስፋት...

“የደን ስራ ተስፋን መትከል ነው”

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ በስፋት እየተተገበረ የሚገኝ ብሔራዊ ንቅናቄ ነው። ይህ መርሃ ግብር በአማራ ክልል በምን መልኩ እየተመራ እንደሚገኝ፣ የችግኝ...

“መንግሥት በሩን ከፍቷል”

የዚህ ዕትማችን እንግዳ አቶ ዘላለም ንጉሤ ናቸው፡፡ አቶ ዘላለም ከሰሞኑ “ፀሐይ በማለዳ” የተሠኘ በግብረ ገብነት ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ አሳትመዋል፡፡ አሚኮን ጨምሮ በተለያዩ ተቋማት በባለሙያነት እና...

ንባብ የወለደው ደራሲ

የዚህ ዕትም የበኩር እንግዳችን  ደራሲ ቴዎድሮስ ተፈራ ይባላል፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ ባዳበረው የንባብ ባህል ሳቢያ ወደ ደራሲነት ተሸጋግሮ  በእንግሊዝኛ ቋንቋ አራት መፃህፍትን ለንባብ አብቅቷል። ስለ...

“የከተማዋ ባለቤት መሆኑን በተግባር እያሳየ ይገኛል!”

ባህር ዳር በጣና ሀይቅና በአባይ ወንዝ ተከባ የምትገኝ ማራኪ ከተማ ናት፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የከተማዋን ገፅታ ከመሰረቱ የሚቀይር ግዙፍ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የዚህን...

“አንድ የደም ጠብታ አንድ ሕይወት ያድናል”

የደም ልገሳ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ለማዳን የሚያገለግል ከፍተኛ ሰብአዊ ተግባር ነው። በኢትዮጵያም በየቀኑ በአደጋ፣ በቀዶ ጥገና፣ በካንሰር ሕክምና እና በወሊድ ጊዜ...