ሽርሽር

አክሱም፡- የኢትዮጵያ የስልጣኔ ማህፀን

አክሱም አፈር ላይ የተቀረፀው የሺህ ዓመታት ታሪክ ጥንታዊቷን የአክሱም ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚረግጥ ማንኛውም መንገደኛ በዙሪያዋ ተውበው ከተተከሉት ጥንታዊ የድንጋይ ሐውልቶች ጋር ሲገናኝ በግርማ...

ጉዛራ – የጥበብ አሻራ

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የ300 ዓመታት ያህል ዘመነ መንግሥት ባልተቋረጠ ሁኔታ የጸናባትና የበርካታ ቅርሶች ባለቤት የሆነችው የጎንደር ከተማ የታሪክና የባህል ማዕከል መሆኗ ይታወቃል። ሆኖም  የጎንደር...

ሕንድ

ሕንድ በደቡብ እስያ የምትገኝ ጥንታዊት ሀገር ናት፡፡ ከሰሜን ሂማሊያ ተራሮች እስከ ደቡባዊ የሕንድ ውቅያኖስ የሚሸፍን የቆዳ ስፋት አላት፡፡ ሕንድ በሕዝብ ብዛት ከዓለማችን ቀዳሚ ሀገሮች ...

ሆሊውድ

ሠላም የአምዳችን ተከታታዮች በዚህ እትም የምናስነብባችሁ ስለ  ሆሊውድ እውነተኛ ገጽታ ነው፡፡ የዘመን አቆጣጠሩ ሁሉም በአውሮፖውያኑ ነው፡፡ በሆሊውድ ቡልቫርድ ታሪካዊ ጎዳና ላይ እግርዎን ሲያሳርፉ አየሩ...

የታላቁ ስምጥ ሸለቆ ምድረገነት

ኢትዮጵያ ከተፈጥሮ ያገኘቻቸው አያሌ ፀጋዎች በየአካባቢው ተንሰራፍተው ይገኛሉ። ከተራራ እስከ ቆላ፣ ከሐይቅ እስከ ወንዝ፣ ከደን እስከ በረሃ የሚዘልቀው የሀገራችን የመልክዓ ምድር አቀማመጥ በርካታ አስደናቂ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img