አግራሞት

ውዝግብ ያስነሳው ተጫዋች

የኳታር ብሔራዊ የመረብ ኳስ ቡድን አባል ሆኖ ከሦስት አገራት ጋር በእስያ ሻምፒዮን ውድድር ተካፍሎ 40 ነጥብ ያስመዘገበው የ13 ዓመቱ ታዳጊ እድሜ አናሳነት እና ብቃት...

ጀርባን በመቧጨር – መተዳደር

የሠላሳ ሁለት ዓመቱ ቻይናዊ በከፈተው የጀርባ መቧጨሪያ አገልግሎት መስጫ ሳሎን  ሕይወቱን እየመራ መሆኑን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ከሰሞኑ አስነብቧል፡፡ ዣንግ ዚያ ኦቻኦ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቆ ሰባት...

የአእምሮ ዕድገት ውስንነት ተጋላጭነት

በእርግዝና ወቅት ከእናት ወደ ጽንስ የሚተላለፉ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን የሕጻናቱን የአእምሮ ዕድገት ውስንነት የመጋለጥ ዕድል በሦስት እጥፍ እንደሚጨምሩ ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን ለንባብ...

  ኢቶሻ ብሔራዊ ፓርክ

 ኢቶሻ ብሔራዊ ፓርክ  የሚገኘው በናሚቢያ ሰሜናዊ ግዛት ነው፡፡ የተመሰረተውም እ.አ.አ መጋቢት 22 ቀን 1907 ሲሆን በይፋ ብሔራዊ ፓርክ መሆኑ የተበሰረው ደግሞ እ.አ.አ በ1967  ነው፡፡ የፓርኩ...

ያዩ የጫካና ቡና መጠበቂያ

ያዩ የጫካ ውስጥ ቡና መጠበቂያ በኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ደቡብ ምእራብ አቅጣጫ 64 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በኢሉ አባቦራ ዞን ነው የሚገኘው፡፡ ጠቅላላ ስፋቱም 167,021...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img