የዕውቀት ጎዳና

ዛሬ ተመዝግበን ነገን እንገንባ

የአማራ ክልል የ2019 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ18/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ ይገኛል። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮም አዲሱን የትምህርት ዘመን በተሳካ ሁኔታ ለማስጀመር...

ለዕውቀት የሚዘረጉ እጆች

ትምህርት የአንድን ልጅ የዛሬ ዕውቀት ብቻ ሳይሆን፣ የነገ ሕይወቱንም የሚወስን መሠረታዊ መሣሪያ ነው። ተማሪዎች በትምህርታቸው በተሟላ ሁኔታ እንዲሳተፉ የትምህርት ቤት፣ የመምህራን እና የወላጆች ሚና...

ግጭት ያቆሰለውን ዘርፍ ለማከም

በአማራ ክልል ባለፉት ሦስት ዓመታት የተከሰተው የሰላም እጦት ክፉኛ ከጎዳቸው መካከል ትምህርት ቀዳሚው ነው። ግጭቱ ትምህርት ቤቶችን ከመዝጋትና መሠረተ ልማቶችን ከማውደም ባለፈ፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ...

የስኬት ጅማሮ

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመንን በተሻለ አቅጣጫ እንዲመራ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ከዕቅድ አዘገጃጀት ጀምሮ እስከ ሰው ኀይል፣ የትምህርት ቤት ግብዓትና የተማሪዎች...

 የበጋ ስንቅ

ክረምት ለተማሪዎችና መምህራን ከመደበኛው የቀለም ትምህርት እረፍት የሚወሰድበት ወቅት ብቻ ሳይሆን፣ ለአዲሱ የትምህርት ዘመን የተሻለ ዝግጅት የሚደረግበት፣ ያልተረዱትን የሚደገፉበት እና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማሕበረሰባዊ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img