በክልሉ  ከ1 ሚሊዮን ለሚልቁ ዜጐች የሥራ እድል ተፈጥሯል

የወጣቶችን የሥራ ተሳትፎ ማሳደግና ዘላቂ የሥራ ዕድል መፍጠር ከኢትዮጵያ የልማት አጀንዳዎች መካከል ዋነኛ ስፍራ የሚይዝ ጉዳይ ነው። በ2018 በጀት ዓመት መንግሥት በሥራ ፈጠራ፣ በክህሎት ልማት እና በሕጋዊ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ላይ ያከናወነው የተቀናጀ እንቅስቃሴ የሚታይ ውጤት ማስመዝገቡን የፌዴራል...
- Advertisement -spot_img

የሀገር ውስጥ ዜና

የሀገር ውስጥ ዜና

በዚህ እትም
በኩር

የመላቅ ፍላጎት

ክሮሺያዊው ቡዲሚር ሶባት በፈረንጆች 2021 ለ24 ደቂቃ ከ37 ሰከንድ ያለምንም ትንፋሽ ውሃ ውስጥ ቆይቷል፡፡ የጃማይካው አትሌት ዩሴይን ቦልት አ.አ.አ በ2009 በበርሊን በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 100 ሜትርን በ9.58 ሰከንድ በመጨረስ...

ፅዳት እና ውበትን የመንግሥት እዳ ያደረገው ማነው?

ፅድት ማለትን የሚጠላ ማነው? መዋብንስ የማይሻ አለን? ፅዳት የጤናማነት መሠረት በመሆኑ ህይወትን ያለመልማል፤ ታዲያ ፅዳትን ማን ይጠላል? ውበትም ቢያንስ የዓይን ራት ነው፤ አለፍ ሲል ደግሞ...

“ዲጂታል ዲቶክስ”

በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ አእምሮአችን እንደ አሁኑ ዘመን ከፍተኛ የሆነ የመረጃ ጫና ደርሶበት አያውቅም፡፡ ስማርት ስልኮች፣ የማህበራዊ ሚዲያ አልጎሪዝሞች እና የማያቋርጥ የዲጂታል ግንኙነት የአኗኗር...

ኬፕ ቨርዴ (ካቦ ቨርዴ)

በምዕራብ አፍሪካ የባህር ዳርቻ ርቆ በሚገኘው ሰፊው የአትላንቲክ ውቅያኖስ ላይ፣ ማራኪ የተፈጥሮ ውበት፣ አስደናቂ ታሪክ እና እጅግ ሞቅ ያለ የሕዝብ አቀባበልን አጣምራ የያዘች አንዲት...

“ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እስኪኖረዉ እሠራለሁ”

የባህል ሕክምና በአፋዊና አንዳንዴ በጽሑፍ ከትውልድ ትውልድ እየተላለፈ የመጣ ባህላዊና መንፈሳዊ ይዘት ያለው ክዋኔ ነው:: እንደ ዘመናዊ ሕክምና ማንኛውም ሰው በመማርና በማጥናት ሕክምናውን መስጠት...

በብዛት ከተነበቡት

አግራሞት

- Advertisement -spot_img

ባህል እና ኪን

ማህበራዊ አምድ
ማህበራዊ አምድ

ውሻን የሚያሳብድ በሽታ:- ከ4ሺህ ዓመታት በላይ የዘለቀው ገዳይ ቫይረስ

ውሻን የሚያሳብድ በሽታ (ራቢስ) የሰው ልጅ ከሚያውቃቸው በጣም ጥንታዊ በሽታዎች አንዱ ነው፡፡ የዓለም የእንስሳት ጤና ድርጅት(woah.org) እንዳስታወቀው ከአራት ሺህ ዓመታት በፊት የነበረ ነው፡፡ በጥንታዊ...

“የከፈልነው ዋጋ ይከፍለናል”

“የዛሬ ተማሪዎች እና ታዳጊዎች ዛሬ ላይ የተመቻቸ እና የሚያስደስት   ሕይወት ላይኖረን ይችላል፣ ነገር ግን ዛሬ የምንማረው የተሻለ ነገን ለማግኘት ነውና ደከመኝ፣ ሰለቸኝ ሳትሉ በብርታት...

የክረምት የጤና ዕክሎች

በሀገራችን  የክረምት ወቅት ሞቃቱ የአየር ፀባይ በቀዝቃዛ የሚተካበት፣  የተስፋ፣ የልምላሜ፣  የአዲስ  ዓመት  ማብሰሪያ …  ነው፡፡ በሌላው ጎኑ ደግሞ የክረምቱን መግባት ተከትሎና እስኪወጣ ባሉት ስድስት ወራት ...

ሔዋን

- Advertisement -spot_img

ታሪክ

ሳምንቱ በታሪክ

ሲመተ ልጅ እያሱ

ግንቦት 10 ቀን 1901 ዓ.ም ዓፄ ምኒልክ በህመም ባሉበት ወቅት ቀጣዩ የሀገሪቱ ንጉሥ ማን...

የኒቂያው ጉባኤ

ግንቦት 12 ቀን 317 ዓ.ም የኒቂያ ምክር ቤት ስብሰባ የተጠራው የሮማ ግዛት የመጀመሪያው ክርስቲያን...

የዐፄ በካፋ ሲመት

ዐፄ ዳዊት አምስት ዓመት ገዝተው በ1713 ዓ.ም. ሲሞቱ ወንድማቸው ዓፄ በካፋ ነገሡ። መሲህ ሰገድ...

እግር ኳስን በታሪክ

በጥንታዊቷ ቻይና ከክርስቶስ ልደት በፊት በሁለተኛው እና በሦስተኛው ክፍለ ዘመን አካባቢ የሀን ሥርወ መንግሥት ወታደሮች የአካል ብቃታቸውን ለማሳደግ “ሱጁ” የተባለ ጨዋታ ይጫወቱ ነበር። ይህ ጨዋታ ከቆዳ የተሠራ እና በላባ የተሞላ ኳስን በእግር እየመቱ መሬት ላይ በተተከሉ ሁለት የቀርከሃ ምሰሶዎች መካከል ወደተዘረጋ መረብ ማስገባትን ይጠይቅ ነበረ፤ ይህ በታሪክ የመጀመሪያው የእግር...

ስፖርት
ስፖርት

አፍሪካውያን በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ

የአፍሪካ እግር ኳስ ትናንት እና ዛሬ የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አላቸው። የቀደመው የአፍሪካ እግር...

ኢትዮጵያ ከኬፕ ቨርዲ ምን ትማር?

በዘመናዊው እግር ኳስ መድረክ የሚታዩት ሁነቶች የስፖርቱን ባህላዊ እሳቤ ሙሉ በሙሉ እየቀየሩት ይገኛሉ፡፡ እግር...

ለእግር ኳስ  የተከፈለ ህይወት

በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ተሰጥኦ እና ስነ ምግባርን አጣምረው የያዙ ተጫዋቾች ጥቂት ናቸው፡፡ ከእነዚህ...
Blandt casinoer uden ROFUS med hurtige gevinster er https://www.carolinethorsfelt.dk et navn, der ofte nævnes blandt spillere.
Ein neues schweizer online casino sorgt mit Freispielen für Aufsehen.