ለልጆች

የያብስራ ህልሞች

የአዲሱ ዓመት መባቻ—እንቁጣጣሽ—በደረሰ ቁጥር ለልጆች የሚፈጥረው ደስታና ተስፋ ልዩ ነው። መስከረም ሲጠባ አበቦች ያብባሉ፤ ምድሩ በለመለመ አረንጓዴ ይሸፈናል፤ አየሩም በዕጣንና በአዲስ ተስፋ ሽታ ይሞላል።...

ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ዝግጅት

ረጅሙ የክረምት ዕረፍት ተጠናቆ አዲስ የትምህርት ዘመን ሊጀምር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። አዲስ ክፍል መግባት፣ አዳዲስ ጓደኞችን ማፍራት እና አዳዲስ እውቀቶችን መቅሰም ሁልጊዜም እጅግ...

ሀገር

ውድ ልጆች! «ሀገሬ ኢትዮጵያ ናት» ስትሉ ሀገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ በትክክል አስባችሁና አስተውላችሁ ታውቃላችሁ? ብዙዎቻችን ሀገር ሲባል በዓይነ ሕሊናችን የሚታየን በትምህርት ቤት ግድግዳ...

ቡሔ

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? በዚህ ጽሑፋችን ስለቡሔ በዓል እናስነብባችኋለን፡፡ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር መሠረት በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን የሚከበረው የቡሔ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት...

ቤተሰብ

"የዓለምን ሰላም ለማስፈን ምን ማድረግ ትችላለህ? ወደ ቤትህ ሂድና ቤተሰብህን ውደድ፤ " ይላሉ እውቋ የበጎ አድራጎት ሰው ማዘር ቴሬዛ፡፡ ልጆች ቤተሰብ ማለት በዓለማችን ላይ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img