ታሪክ

የዘመን ለውጥ

የዘመን አቆጣጠር እና የታሪክ ምዕራፎች አመጣጥ የሰው ልጅ ተፈጥሮን ከመታዘብ እና አካባቢውን ከመቆጣጠር ፍላጎት ጋር በጥብቅ የተያያዘ ነው። ጥንታውያን ማህበረሰቦች የፀሐይን መውጣት እና መግባት፣...

“ጻድቅ በደመና”

በሰሜን ኢትዮጵያ በታሪካዊው የጣና ሐይቅ ላይ ከሚገኙ በርካታ ጥንታውያን እና ቅዱሳን ደሴቶች መካከል የጣና ቂርቆስ አንድነት ገዳም በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል። ይህ ስፍራ ተራ ደሴት...

የነፃነት ማግስት ተጋድሎ

የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ በነበረው በ1933 ዓ.ም ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ የአዲስ አበባ ሰማይ በደስታ እልልታ እና በነፃነት መዝሙር ተሞልቶ ነበር። የአምስት ዓመቱን አረመኔያዊ...

አባ ጎራው

ፊታውራሪ ገበየሁ (በፈረስ ስማቸው አባ ጎራው) በኢትዮጵያ የታሪክ ማህደር ውስጥ በተለይም በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ በተቀጣጠለው የፀረ-ቅኝ ግዛት ተጋድሎ ውስጥ ስማቸው በወርቅ ቀለም...

ያልታዩ የምኒልክ ገጾች

ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ የኢትዮጵያን አንድነት በመገንባት እና የአድዋን ታላቅ ድል በማስመዝገብ በዓለም ታሪክ በሰፊው ይታወቃሉ፤ ከእነዚህ የታሪክ ገጾች በስተጀርባ ያሉ እና ብዙም የማይነገሩ አስገራሚ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img