የሀረማያ (በቀድሞ አጠራሩ ዓለም ማያ)
ሐይቅ ከአዲስ አበባ በ505፣ ከሀረር ከተማ
ደግሞ በ14 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል::
የሐይቁ ተፋሰስ 50 ኪሎ ሜትር ተለክቷል::
የሐይቁ የጐን ርዝመት ሰባት ኪሎ ሜትር፣
የመሀል ጥልቀቱ 14 ሜትር እንደነበር በ2011
እ.አ.አ አቶ ጤና አላምረው ባደረጉት ጥናትና
ምርምር ማስፈራቸው ተመላክቷል::
ሐይቁ ለሐሮማያ ከተማ፣ ለአወዳይ እና ሀረር
ከተማ ነዋሪዎች ለመጠጥ ውሃ፣ ለኢንዱስትሪ
እና ግብርና ልማት አገልግሏል፤ እስከ ደረቀበት
2005 እ.አ.አ ድረስ:: የሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ
የማኅበረሰብ ተሳትፎና ኢንተርፕራይዝ
ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ከበደ
ወልደፃድቅ ሐሮማያ ሐይቅን ወደነበረበት
ለመመለስ እንደሚቻል በማመን ሰባት ሚሊዮን