ለሁለተኛ ጊዜ የተደረገ የጥሪ ማስታወቂያ

0
51

ዘንገና ኃላፊነቱ የተወሰነ የመስኖ ምርት ግብዓትና ግብይት የኅብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬንን ከአድማስ ኃላፊነቱ የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች የኅብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ጋራ ለመቀላቀል ስለተፈለገ ይህ ዩኒዬን በመቀላቀሉ ምክንያት ጥቅማችሁ ወይም መብታችሁ የሚነካ መንግስታዊ ሆነ መንግስታዊ ያልሆናችሁ ተቋም እንዲሁም ከዚህ ዩኒዬን የምጠይቀው ዕዳ አለበት የምትሉ አበዳሪ አካል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 /ሠላሳ/ ቀናት ውስጥ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አዊ ብሔረሰብ አስተዳድር እንጅባራ ከተማ አድማስ ኃላፊነቱ የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች የኅብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ድረስ ቀርባችሁ እንድታሳውቁ ለሁለተኛ ጊዜ እናሳስባለን፡፡

የመስኖ ምርትና ግብዓት ግብይት ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here