የቡሬ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የዲዝል ጀነሬተሮችን በተናጠል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም ከስር ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
No | Type | Functional type | Unit price | ምርመራ |
1 | Engine model | WPG88F9 |
911,250 birr |
የሚሰራ |
Name | DEUTZ | |||
Number of cylinder | 4 | |||
RPM | 1500 | |||
Engine KVA | 80KVA | |||
Output volt | 3phase/400v | |||
2 | Engine model | RJ51175 |
675,423 birr |
በቀላሉ ተጠግኖ የሚሰራ |
Name | Perkins | |||
Number of cylinder | 4 | |||
RPM | 1500 | |||
Engine KVA | 100 KVA | |||
Output volt | 3phase/400v | |||
Grand total | 1,586,673 birr |
- ተጫራቾች አስፈላጊ መረጃዎችን ፎቶ ኮፒ እና የሚያቀርቡትን የመጫረቻ ሰነድ በጨረታ ሰነዱ የተመለከተዉን የዕቃ ማቅረቢያ ቅጽ በመጠቀም ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤ ስርዝ ድልዝ ካለም ፖራፍ መደረግ አለበት ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ድምር 1በመቶ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ቡሬ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ / በመክፈል መግዛት የሚችል መሆን አለበት ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በሥልክ ቁጥራችን 0587740035 እና 0587741490 ደውሎ መረዳት ይችላል፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ማንኛውንም መረጃ ለመጠየቅ ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች መደወል ይቻላል፡፡
የቡሬ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት