ላሊበላ ጥናት ፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ ማህበር እ.ኤ.አ 2016 የተቋቋመ የጋፋት ኢንደውመንት የገቢ ማስገኛ ኩባንያ ሲሆን የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች ፦
- በንጽህ መጠጥ ውሃ፣ መስኖ የጥናት ፣ ዲዛይንና ሱፕርቪዥን ሥራዎች
- በህንፃ ፣መንገድና ድልድይ ጥናት ፣ዲዛይንና ሱፕርቪዥን ሥራዎች
- በሃይድሮሎጅና ጂኦቴክ የጥናትና ሱፐርቪዥን ሥራዎች
- የንግድና ኢንቨስትመንት፣ ፕሮጀክት ጥናት ግምገማ የማማከር አገልግሎት
- የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማና ኦዲት ጥናት ሥራዎች
- የሰርቬይንግና ድራፍቲንግ አገልግሎት
- የቢዝነስና ሀብት ግምታ ሥራዎች በተሟላና ጥራቱን በጠበቅ ደረጃ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
የኩባንያው ሙያ ብቃት ያውጣባቸው ዘርፎች
- ጠቅላላ መሃንዲሶች አማካሪ ደረጃ 1 ፣ የሀይወይ እና ድልድይ ስራዎች አማካሪ ደረጃ 1
- ውሃ ሀብት አማካሪ ደረጃ 1 ፣በአካባቢና ማህበረሰብ ተፅዕኖ ግምገማ ጥናት ማማከር ደረጃ 1
- በንብረት አቻ ግመታ ስራዎች ደረጃ 5 የማማከር አገልግሎት ይሰጣል
የኩባንያው መገለጫዎች
- ለደንበኞች ፍላጎት ቅድሚያ የሚሰጥ ፣የስራ ጥራትን ለማረጋገጥ የሚተጋ
- ስራዎችን በወቅቱና በተቀመጠው ጊዜ ለማጠናቀቅ ጥረት የሚያደርግ ኩባንያ ነው፡
የኩባንያው የፕሮጀክት ስራወች አፈጻጸም
ተቁ | የስራ ዘርፎች | መለኪያ | ፕሮጀክቶች ብዛት |
1 | መጠጥ ውሃ በጥናትና ግንባታ ክትትል | ቁጥር | 81 |
2 | መስኖ እና ድሬኔጅ በጥናትና ግንባታ ክትትል | ቁጥር | 72 |
3 | በመንገድ፥ ህንጻና ድልድይ ጥናትና የዲዛይን | ቁጥር | 38 |
4 | በመንገድ፥ ህንጻና ድልድይ ግንባታ ክትትል | ቁጥር | 58 |
5 | በሃይድሮሎጅና ጂኦቴክ ጥናትና ግንባታ ክትትል | ቁጥር | 50 |
6 | በፕሮጀክት ጥናትና አካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ | ቁጥር | 82 |
የኩባንያው አድራሻ
- ባህር ዳር ጣና ክፍለ ከተማ ቀበሌ 16፤
- ስልክ፡0583201366/0583201786
- ሞባይል -0930415145/46/47
- ፋክስ –0583204339
- ድረገ-ገፅ-www.Lalibeladesign.com