ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ኢማ ስሙ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድሩ በዋስትናነት ወይም በማያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቅርንጫፍ ስም | የተበዳሪ ስም | የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ ዓይነት | የቤቱ ስፋት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሃራጅ የሚካሄድበት
ቦታ
|
ዱርቤቴ
ቅርንጫፍ
|
አቶ መንጋዉ ጌጤ አቤ | መንጋዉ ጌጤ | የመ/ቤትና ቦታ | 200 ካ.ሜ | 910,252.14 | ጣና ማ/ፋ/ተቋም በዱርቤቴ ቅርንጫፍ መጋቢት 17 ቀን 2017
ከጠዋቱ 5፡00
|
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን መነሻ ዋጋ አምስት በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
- ሐራጁ የሚካሔድበት በአማራ ክልል ሰ/ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ነው፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊው ይሸፍናል፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 582 230 783 መጠየቅ ይቻላል፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ኢ.ማ