ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
122

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ5 ዓመት ስትራቴጅክ ፕላን እና የሰው ኃይል መመሪያ ቁጥር 59/2016 ያልተካተቱ መደቦችን እና ዩኒዬኑ ቀድሞ እየሠራባቸው ያሉ መደቦችን ለማስጠናት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፍ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የዘመኑ ግብር የከፈሉ፡፡
  2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ስርተፊኬት ያላቸው:: በጨረታው ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከፋይናንስ ዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ማስያዝ አለባቸው::በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የማይመለስ 100.00/አንድ መቶ ብር/ የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከዩንየኒ ሂሳብ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ሰነዱን በኦርጅናል የማወዳደሪያ ዋጋ በመሙላት በራስዎ ማህተም በተዘጋጀ ፓስታ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለተከታታይ 11 የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት አየር ላይ ፀንቶ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን 8፡00 ተዘግቶ ተጫራቾች በተገኙበት በ11 ኛው ቀን 8፡30  ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም  ጨረታው ከመክፈት አይስተጓጎልም::ጨረታውን ያሽነፈ ተጫራች ጨረታው ተከፍቶ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ድምር 10 በመቶ በማስያዝ ውል መያዝ አለበት፡፡ ይህንን ካላደረገ ለጨረታ ማስከበሪያ ሁለት በመቶ የተያዘው ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  4. ዩኒዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ያልተጠቀሱ ሀሳቦች ቢኖሩ በዩኒየኑ ግዥና ሽያጭ መመሪያ መሠረት የሚሰተናገድ ይሆናል::ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ካፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 774 06 40 በመደወል ወይም በአካል በመገኘት መጠየቅ እና መስተናገድ ይችላሉ::

የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here