ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
58

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞትሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ የG+5 ህንጻ የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም – ሎት.1፤ፈርንቸር እቃዎች ከነመገጣጠሙ ሎት.2- የመጋረጃና ቁሳቁስ ከእነጁ ሎት.3- የሳውንድ ሲስተም እስከመገጣጠሙ ሎት.4- ላይት ቦክስ /ዲጅታል ታፔላ/ እስከመገጣጠሙ አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም  የሚከተሉትን  መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘርፍ የታደሰ የንግድ የስራ ፈቃድ ያላቸዉና እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፡፡
  3. የጫራታው ዋጋ ከሁለት መቶ ሸህ (200.000) ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማስያዝ እና የሚሞሉት ዋጋ የቫት የግብይት ከሆነ ከነቫቱ መሆን አለበት፡፡
  4. ከላይ የተዘረዘሩትን የምታሟሉ ተጫራቶች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከዩኒየኑ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 1/ሂሳብክፍል/ እስከ መጨረሻው 7ኛው ቀን 11፡30 ስዓት ድረስ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱን በኦርጅናል የማወዳደሪያ ዋጋ በመሙላት በድርጅቱ ማህተም በተዘጋጀ ፓስታ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ጸንቶ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ7ኛው ቀን 11፡30 የሚታሽግ ሲሆን የመክፈቻው ቀን በሚቀጥለው ቀን 4:30 ሰዓት ላይ  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
  6. የንግድ ፍቃዱ ወይም የድርጅቱ ስምና የክብ ማህተሙ ስም ተመሳሳይ መሆን ሲኖርበት እንዲሁም የጨረታውን ቅጽ የሚሞላው ሰው ስም ከላይ ከተጠቀሰው ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው አይስተጓጐልም፡፡
  8. የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ /ሲፒኦ/ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. አሸናፊው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ድምር 10 በመቶ በማስያዝ ውል መያዝ አለበት፡፡ ይህንን ካላደረገ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ብር ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  10. ዩኒዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. በዚህ ያልተጠቀሱት ሀሳቦች ቢኖሩ በዩኒየኑ ግዥና ሽያጭ መመሪያ መሠረት የሚሰተናገድ ይሆናል፡፡
  12. የማስረከቢያ ቦታ ዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ቡሬ 03 ቀበሌ ከሚገኘው ዋና ቢሮ ይሆናል፡፡
  13. ተጫራቾች ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 774 06 40/1032 በመደወል ወይም በአካል በመገኘት መስተናገድ ይችላሉ፡፡

 

ዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here