ሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ፣

0
48

በአፈ/ከሣሽ ሰላም ሆቴል ከቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሽ አነ ግዛቸው ፈጠነ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በግዛቸው ፈጠነ ቸኮል ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የሰሌዳ ቁጥር አ.አ 03-B 66158 የቻንሲ ቁጥር 7100036 የሞተር ቁጥር 286456 የሆነ ኤፍ ኤስአር የደረቅ ጭነት መኪና መነሻ ዋጋው 659,736 (ስድስት መቶ ሃምሣ ዘጠኝ ሽህ ሰባት መቶ ሰላሳ ስድስት ብር) በማድረግ ጨረታውን ከጥር 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት በማዋል ጨረታው በጥር 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 አስከ 6፡00 በማጫረት በወቅቱ ጨረታ አሸናፊ ከተገኘም 1/4ኛውን ወዲያውኑ ከንዲያያይዝ እና ቀሪውን ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዞ አንዲቀርብ በማድረግ በጨረታ ስለሚሰጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ

በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍርድ ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔረሰብአስተዳደር ከፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here