ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
31

በአፈ/ ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ከሳሽ ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኝ አዋሣኙም በምሥራቅ አስማረ ገረም፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ንጉሴ ወርቅነህ እንዲሁም በደቡብ የልቤ ዘለቀ የሚዋስነውን ስፋቱም 250 ካ.ሜ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 1,325.620.75 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃያ አምስት ሽህ ስድስት መቶ ሃያ ብር ከሰባ አምስት ሳንቲም) በማድረግ ከጥር 5/2018 ዓ/ም እስከ የካቲት 5/2018 ዓ/ም ድረስ በማዋል የጨረታ አሸናፊወም ¼ ኛውን በማስያዝ ለየካቲት 06/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ  መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ  ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ፍ/ቤ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here