መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን

0
164

ለመጀመሪያ ጊዜ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኝው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. የሰብል ማጓጓዣ ትራንስፖርት፣ ሎት 2. ሴልፎስ ኬሚካል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በአሽናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት ይፈልጋል:: በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች መሳተፍ ይችላሉ::
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው መሆን አለባቸው::
2. በጨረታ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ጋራቲ /ዋስትና/ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ የተያዘ
ከሆነ ደረሰኙ ከዋጋ ማቅርቢያው ፖስታው ውስጥ በማስገባት ማያያዝ አለባቸው::
3. የግዥው መጠን 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ዋጋ የሚሆን ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ እንዳይሰበሰብባቸው ፈቃድ የተሰጣቸው (በግብር አዋጁ ከግብር ነጻ ከሆኑ)
አቅርቦቶች ካልሆኑ በስተቀር በግዥው የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራች በተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማያያዝ አለባቸው::
እንዲሁም ዋጋ ሲሞላ እና (ሲፒኦ) ሲያሲይዙ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት:: ቫት የሚጠይቀው የአንዱ ወይም በጥቅል /ሎት/ የሚገዛው እቃ እንጂ በአንድ ማስታወቂያ ለወጡ አለመሆኑ
ይታወቅ::
4. ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም::
5. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ክብ ማህተም በማድረግ እና ለጨረታው የሚያስፈልጉ ሰነዶች በፖስታው ውስጥ ማስገባትና ፖስታው ላይ ክብ ማህተም በማድረግ
በጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
6. በጨረታ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የማይመለስ 100.00 /አንድ በመቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማስታቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ለ10
ተከታታ የሥራ ቀናት ሲሆን ለሁለተኛ ጊዜ የወጣው ደግሞ ለ7 ተከታታይ ቀናት ከዩኒየኑ ሒሳብ ክፍል ወይም ቢሮ ቁጥር 106 መግዛት ይቻላል::
7. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ሲሆን ለሁለተኛ ጊዜ የወጣው 7 ተከታታይ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል:: ለመጀመሪያ
ጊዜ የወጣው እስከ 10ኛው ቀን 8፡00 ድረስ የመወዳደሪያ ሰነዶችን ዩኒየኑ ባዘጋጀው ፖስታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው በ10ኛው ቀን 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ላይ ይከፈታል:: ለሁለተኛ
ጊዜ የወጣው እስከ 7ኛው ቀን 8፡00 ድረስ የመወዳደሪያ ሰነዶችን ዩኒየኑ ባዘጋጀው ፖስታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው በ7ኛው ቀን 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ላይ ይከፈታል::
8. ቅዳሜ የዩኒየኑ የሥራ ሰዓት ሲሆን ጨረታው በሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በዚሁ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል::
9. ጨረታው ተወዳዳሪዎች /ተወካዮቻቸው/ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተወዳዳሪዎች ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም::
10. የጨረታ አሽናፊው ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አሽናፊው የውል ማስከበሪያ ተቀባይነት ባላቸው የዋስትና ዓይነቶች የጠቅላላ የውሉን ዋጋ አስር
በመቶ በማስያዝ ውል መፈጸም አለበት::
11. አሽናፊ የሚለየው በተናጥል ይሆናል:: አሽናፊው የአሸነፈውን በፍትህ ውል ከተመረመረ (ከተመዘገበ) የምርመራም ሆነ የምዝገባ ክፍያ አሸናፊው ይከፍላል /ይሸፍናል::
12. አሽናፊው ማጓጓዝ የሚችለው ተቋሙ በሚፈልግው መጠን ልክ /በገዛው መጠን/ እና ሰብሉ እንዲጓጓዝለት ማዘዣ በሚሰጠው መጠን ልክ መሆኑ ይታወቅ:: ሁሉንም መሰረታዊ ማህበር (ቦታ)
መሙላት ግዴታ ነው:: ሰብሉ የሚጓጓዘው በየወረዳ ባሉ መሰረታዊ ማህበራት ወደ መርከብ ዩኒየን ባሉ መጋዝኖች ነው:: የማስጫኛና ማወረጃ ወጭ አሽናፊ ትራንስፖርተር አይከፍልም::
ከዚህ ውጪ ያሉ ማንኛውንም በመንገድ ላይ ያሉ ውጪዎች አሸናፊ ትራንስፖርተር ይሸፍናል:: የሰብል ማጓጓዝ ጊዜው እስከ ሐምሌ 30/2016 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ ነው::
13. የትራንስፖርተር ተጫራቾች በስማቸው የታደሰ የብቃት ማጋገጫ የምዝገባ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው:: ሰብሉን የመሰረታዊ ማህበሩ ወይም የዩኒየኑ ንብረት ክፍል አብሮ በመሄድ
በመረከብ የሚያጓጉዝ ይሆናል::
14. ከመነሻው እስከ መራገፊያው ድረስ ያለው ኪሎ ሜትር ሲሞላ በትንሹም ቢሆን ሊቀንስና ሊጨምር እንደሚችል ታሳቢ በማድረግ ቦታውንም አወቃችሁ እንድትሞሉ በተጨማሪም ከመነሻው
እስከ መድረሻው ድረስ ያለው ኪሎ ሜትር እርቀት ከጨረታ ሰነዱ ላይ ይገኛል::
15. በዚህ ያልተጠቀሱ ሀሳቦች ቢኖሩ በአብክመ ህ/ስ/ማ የግዥና ሽያጭ መመሪያ ቁጥር 58/2015 መሰረት የሚስተናገዱ ይሆናሉ::
16. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
17. ለበለጠ መረጃ በአካል ወይም በስ.ቁ 09 18 27 81 46 /09 18 27 83 96/ መጠየቅ ይቻላል::

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here