ማስታወቂያ

0
138

በግብርና  ኢንቨስትመንት  የሚለማ  መሬትን  ለሚፈልጉ በውድድር ለማሰተላለፍ የወጣ የውድድር ማስታወቂያ:: በውድድሩ መሳተፍ ለምትፈልጉ አልሚ ባለሀብቶች በሙሉ በአብክመ መሬት ቢሮ 2016/2017 የምርት ዘመን በግብርና ኢንቨስትመንት ሰብል ልማት የሚዉሉ የኢንቨስትመንት መሬቶችን በውድድር ለአልሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል፤ በመሆኑም መወዳደር የምትፈልጉ አልሚ ባለሀብቶች የሰነዱን ዝርዝር መረጃ መሬት ቢሮ ቢሮ ቁጥር 18  ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት  በሥራ ሰዓት በመምጣት የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ዝርዝር ሰነዱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

የአብክመ መሬት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here