ዘንባባ ማይኒንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምእራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ቦቆ ጣቦ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
የጅኦግራፊ ኮርዲኔቶችም
No | X-Easting | Y-Northing |
1 | 287021 | 1144915 |
2 | 287354 | 1144981 |
3 | 287638 | 1145118 |
4 | 287674 | 1145309 |
5 | 286951 | 1145066 |
ብሉክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | ሸጥ | ጫካ | ጫካ | አርሶ አደር |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ