ማስታወቂያ

0
94

የቅዱስ ላሊበላ ከተማ ቱሪስት ድጋፍ ሰጭዎች በጎ አድራጎት ማህበር በሚል ስያሜና አርማ ተመዝግቦ ህጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም የማህበሩን በክልሉ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መቃወሚያውን ላስታ ወረዳ ፍትሕ  ጽ/ቤት እንዲቀርብ እያሣወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

 

የላስታ ወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here