የኮምቦልቻ ከተማ ዜድ ኤም ፐሮሞሽን እና በጎ አድራጎት ማህበር በቀን 30/4/2017 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ የልዩ ልዩ ማህበር ተመዝግቦ እውቅና እንዲሰጠው ጠይቋል ፤ ስለዚህ የኮምቦልቻ ከተማ ዜድ ኤም ፐሮሞሽን እና በጎ አድራጎት ማህበር በክልሉ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት መቃወሚያውን ካላቀረቡ ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የኮምቦልቻ ከ/አስ ፍ/ጽ/ቤት