ማስታወቂያ

0
94

ደብሊው ኤ የዘይት ማምረቻና ማከፋፈያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ምንጅ  ቀበሌ ልዩ ቦታ ኩራር ገልገሌ እንዝ ጎጅና መ/ድንጋይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የላይምስቶን ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adindan UTM Zone 37N

Geographicn Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Block – 1 Block – 2 Block – 3
No Easting Northing No Easting Northing No Easting Northing No Easting Northing
1 405775 1115594 14 406822 1116345 1 418516 1120885 1 410269 1119632
2 405794 1115232 15 407017 1116192 2 418357 1122552 2 409857 1119607
3 405178 1115143 16 406875 1115965 3 417272 1123756 3 409784 1118963
4 403953 1115410 17 406055 1116493 4 416254 1124523 4 409050 1118788
5 404269 1115905 18 405864 1116253 5 414904 1124139 5 410301 1117918
6 405181 1115331 19 405781 1116244 6 413991 1123312 6 411708 1118480
7 405413 1116556 20 405678 1116165 7 414444 1121954  
8 405760 1116684 21 405546 1116151 8 415378 1122272  
9 406089 1117315 22 405429 1116079 9 415642 1122272  
10 406317 1117278 23 405371 1115771 10 415338 1121188  
11 406535 1117202 24 405607 1115789 11 415731 1120165  
12 406520 1116890 25 405775 1115594  
13 406915 1116952  

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here