ትክክል ይመር አበጋዝ በሰሜን ሸዋ ዞን በቡልጋ ከተማ አስተዳደር ወረዳ በቱለፋ ቀበሌ ልዩ ስሙ አልቅት ውሃና ድባብ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographicn Coordinates of the license area
No | Easting | Northing |
1 | 526894 | 1023527 |
2 | 527024 | 1023604 |
3 | 527304 | 1023667 |
4 | 527405 | 1023877 |
5 | 527539 | 1023823 |
6 | 527478 | 1023667 |
7 | 527389 | 1023544 |
8 | 527105 | 1023378 |
9 | 526966 | 1023441 |
ብሎክ ቁ. | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | መገርሳ ካሳ | ወንዝ | ኤግዱ ለገደባ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ሸዋቀና በቀለ እና ሸዋን ግዛው ሀይሉ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ