ማስታወቂያ

0
95

የአብ ጠቅላላ የኮንስትራክሽን ሥራ እና ግብዓት አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ዙሪያ  ወረዳ ኩራር ቀበሌ  ልዩ ቦታ ዥንጎ  ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅፕሠም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographicn Coordinates of the license area

No Easting Northing
7 407265 1115422
8 407205 1115311
9 407252 1115171
10 407363 1115123
11 407363 1114804

 

No Easting Northing
1 407526 1114763
2 407504 1114825
3 407524 1115129
4 407532 1115211
5 407338 1115339
6 407317 1115419

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here