ማስታወቂያ

0
69

ሰማኸኝ ከበደ /የንግድ ስም ሰማኸኝ ከበደ መኩሪያ/ በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ በ031 ቀበሌ ልዩ ቦታው ሚጣይ ተብሎ     በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Point Id X Coordinates Y Coordinates Area
1 511345 1200549  

 

 

170‚287m2

2 511029 1200893
3 511066 1201093
4 511574 1201051

 

አዋሳኞቹ

በሰሜን          በደቡብ በምዕራብ    በምሥራቅ
ደን ከውዱ ቤት ስር ያለ ገደል ወንዝ/ድልድይ የአርሶ አደሮ መሬት

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here