ማስታወቂያ

0
72

ቢቤት ትሬዲንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ፣በደብረኤልያስ ወረዳ፣ ቀበሌ ገነት ፣ልዩ ቦታው በለጠች ወንዝ ፣ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Points Easting Northing
1 312577 1123271
2 312223 1122749
3 312156 1122271
4 312319 1122307
5 312684 1123214

 

 

አዋሳኝ

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
በለጠች ወንዝ ቱባ ኮመርሻል ምርመራ ቦታ ባዶ ቦታ ባዶ ቦታ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች  በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here