ያቤቢ ትሬዲንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረኤልያስ ወረዳ ቀበሌ ዋሜት ልዩ ቦታ አቢር ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
| Corner point | Easting/X/ | Northing/y/ |
| 1 | 298278 | 1141859 |
| 2 | 298467 | 1141763 |
| 3 | 298568 | 1142025 |
| 4 | 298645 | 1142544 |
| 5 | 298399 | 1142488 |
| 6 | 298467 | 1142206 |
| 7 | 2982225 | 1142279 |
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| ባዶ ቦታ | የፒጅኤም ሰስተኔብል ግራናይት ቦታ | ተምጫ ወንዝ | ባዶ ቦታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

