ማስታወቂያ

0
70

ፈረደ ግርማ ሱማዩ በሰ/ሸዋ ዞን አንሳሮ ወረዳ በሳላይሽ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጨምበሬ አመባ ተብሎ  ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲልካ ሳንድ  ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ 1

N0 Easting Northing
1 490077 1088182
2 490116 1088077
3 490114 1088063
4 490010 1087840
5 499991 1087849

 

 

 

ብሎክ ቁ በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የወል/አርቃዲዩስ/ መንገድ የወል መሬት ልዩ ሲልካ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች  በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here