ተስፋ የበጎ አድራጎት ማህበር በሚል ስያሜ የበጎ አድራጎት ማህበር እና አርማ /ሎጎ/እንዲመዘገብ እና ህጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው ጠይቋል፡፡ ስለዚህ የበጎ አድራጎት ማህበሩን እና ከላይ የተመለከተውን አርማ /ሎጎ/ መመዝገብ የሚቃወም ካለ መቃወሚያውን ይዞ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት መቃወሚያውን ይዘው በአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ የሰነዶች ፣የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የጠበቆችና ጉዳይ ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 እንዲቀርቡ እያሳወቅን፤ እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረበ ግን ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የአብክመ ፍትህ ቢሮ የሰ/ሲ/ማ/ድ/ጠ/ጉ/ዳይሬ.