ኤ ዋይ ኤ ኤስ ብራዘርስ ሁድ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምዕ/ጎጃም ዞን በቡሬ ወረዳ በቦቆጣቦ ቀበሌ ልዩ ስሙ ለገ-ወኒና አጋጂኖ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርመራ ስራ ፈቃድ እንዲሰጠው መስሪያ ቤታችንን ጠይቋል ፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶቹም፡
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ አንድ ብሎክ ሁለት
Easting | Northing | |
1 | 289162 | 1143550 |
2 | 289280 | 1143594 |
3 | 289333 | 1143587 |
4 | 289367 | 1143594 |
5 | 289509 | 1143576 |
6 | 289481 | 1143634 |
7 | 289518 | 1143633 |
8 | 289548 | 1143577 |
9 | 289527 | 1143514 |
10 | 289421 | 1143430 |
11 | 289384 | 1143403 |
12 | 289427 | 1143330 |
13 | 289347 | 1143293 |
14 | 289276 | 1143301 |
No | Easting | Northing |
1 | 281686 | 1143403 |
2 | 281526 | 1143114 |
3 | 281627 | 1143070 |
4 | 281702 | 1143098 |
5 | 281791 | 1143072 |
6 | 281879 | 1143267 |
7 | 281818 | 1143415 |
ብሎክ ቁ. | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ | |
1 | አርሶ አደር | አርሶ አደር | አርሶ አደር | አርሶ አደር | |
2 | ሸጥ | ኢትዮ ኢነርጂ | ደረጀ ኪባሞ | እንየው አለሙ | |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ