ማስታወቂያ

0
80

ኤደን ገበሬ በሰሜን ሸዋ ዞን ፣ባሶና ወራና ወረዳ ፣በደበሌ ቀበሌ፣ ሰላም አምባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ጥቁር ድንጋይ ማእድን መምረት ስራ ፈቃድ  አንዲሰጠው ጠይቋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Points x y Points x y
1 579946 1066321 10 579699 1066205
2 579979 1066375 11 579728 1066192
3 579936 1066391 12 579762 1066176
4 579841 1066416 13 579802 1066187
5 579811 1066374 14 579820 1066191
6 579797 1066352 15 579842 1066212
7 579721 1066324 16 579878 1066231
8 579721 1066257 17 579927 1066278
9 579681 1066212 18 579946 1066321

 

 

 

ብሎክ አንድ

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ሰለሞን እጅጋየሁ ግርማ ወንድሙ ወልድዮ ወንድሙ መንገድ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች  በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here