ማስታወቂያ

0
75

በሬሳ ማይኒንግ ኃ/የተ/ የግ/ ማህበር በሰ/ሸዋ ዞን አንሳሮ ወረዳ በሳላይሽ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጎድጓዲት ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲልክ ሳንድ ማእድን  ምርመራ ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Points Easting Northing
1 491579 1087296
2 491466 1087372
3 491779 10875515
4 491838 1087388

 

ብሎክ ቁ. በሰሜን በደቡብ በምእራብ በምስራቅ
1 የወል መሬት የወል መሬት የወል መሬት የወል መሬት

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች  በሚከለል ቦታ ላይ ያገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here