ማስታወቂያ

0
69

አኬባ ኢንጅነሪንግ ትሬዲንግ  ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በጎዛምን ወረዳ በፈንድቃ ቀበሌ ልዩ ስሙ ፏቲ/ጠበሴ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

N0 Easting Northing
1 347451 1144894
2 347399 1144778
3 347284 1144766
4 347284 1144934
5 347274 1144993
6 347361 1145087

 

 

ብሎክ አንድ

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የወል መሬት የወል መሬት የወል መሬት የወል መሬት

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች  በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here