ራያና ይመር በወልቃይት ጠገዴ ቃፍታ ሁመራ ዞን ቃብትያ ረበውያን ቀበሌ ልዩ ጎጥ ሀስነቶም ተብሎ በሚጠራው ቦታ የልዩ አነስተኛ የወርቅ ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Corner | Easting | Northing |
1 | 0237866 | 1580692 |
2 | 0237896 | 1580622 |
3 | 0237986 | 1580670 |
4 | 0238085 | 1580738 |
5 | 0238056 | 1580818 |
6 | 0237891 | 1580721 |
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የተከዜ ወንዝ | የተከዜ ወንዝ | የተከዜ ወንዝ | የተከዜ ወንዝ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ