ወንድዩ ሃይሌ የማዕድን ማውጣት ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ 031 ቀበሌ ልዩ ጎጥ አሌሎች ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Corner | Easting | Northing |
1 | 512296 | 1200468 |
2 | 512491 | 1200532 |
3 | 512618 | 1200264 |
4 | 513023 | 1200693 |
5 | 512509 | 1200863 |
አዋሳኝ ቦታዎች
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የስንደው በሽር መሬት | ወንዝ | ቻኩ ሸለቆ | የብሪቱ መሸኛ ሸለቆ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ