ማስታወቂያ

0
146

አመትሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  በሰሜን ጎጃም ዞን  በደቡብ ሜጫ ወረዳ   ብ/ጮራ ቀበሌ ልዩ ቦታው ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

No Easting Northing
1 293483 1246145
2 293540 1246184
3 293270 1246478
4 293175 1246676
5 293127 1246803
6 292850 1247176
7 292705 1247237
8 292668 1247304
9 292682 1247401
10 292625 1247421
11 292583 1247211
12 292706 1247114

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
  ሲልጢ ወንዝ/ሚካኤል/ ጀማ ወንዝ ጀማ ወንዝ አፈረ ገደል

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here