ማስታወቂያ

0
115

አቶ ጤናው ቸሩ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ወረዳ ምንጅ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅፕሰም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

Corner Easting Northing
1 404627 1114574
2 404490 1114632
3 404318 1114411
4 404480 1114350
5 404609 1114352
6 404682 1114517

 

 

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here