ማስታወቂያ

0
56

ግዮንያን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ወረዳ ገልገሌ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የላይም ስቶን ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

Corner Easting Northing
1 409885 1118178
2 409728 1117977
3 410395 1117469
4 410366 1117885
5 410297 1117916

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ

 

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here